በማረቃ ወረዳ በተለያዩ አካባቢዎች ላይ ለተከታታይ ቀናት ከፍተኛ ንፋስና በረዶ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ በንብረት...
ዜና
መንግስት ብሄርን እና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁከት ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ጠንካራ እርምጃ ይወስዳል...
መጋቢ ዮሐንስ ባሣና የክብር ዶክትሬት ድግሪ በወንጌል አገልግሎት ዘርፍ ከገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናሪ መቀበላቸውን ከቤተክርስቲያኗ...
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የኮንታ ዞን ፖሊስ አዛዥ ም/ኢ/ር ባሳ በየነ እንደገለፁት በኮንታ ዞን...
ሆቢቻ ወረዳ ኤሎ እራሾ ቀበሌ ቡቅሳ ቀጠና ላይ ድንገተኛ የሞት አደጋ ተከስቷል። በዎላይታ ዞን...
ዩኒቨርሲቲውን ከብልሹ አሰራርና ከመልካም አስተዳደር እጦት ለመታደግ ባለፉት ጥቂት አመታት በተሰሩ ስራዎች አዎንታዊ ለውጥ...
በህገ ወጥ መንገድ ከአርባምንጭ ወደ ዎላይታ ሶዶ ስዘዋወር የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ...
በደቡብ ምዕራብ ክልል የሸካ ዞን ፖሊስ መምሪያ የነብስ ግድያና የወንጀል ትራፊክ አደጋ ምርመራ አስተባባሪ...
አገር በሕግ፣ በመርህና በዜጎቿ ስምምነት መመራት ሲያቅታት የውጭ ኃይሎች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መጫወቻ እንደሚያደርጓት...
እስካሁን ጅንካ ከተማን ጨምሮ በአራት ከተሞች ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች መፈጸማቸው ተገልጿል።ደቡብ ኦሞ ዞን...
በክልላችን የጸጥታ ሁኔታን አስመልክቶ የተሰጠ ተጨማሪ ማብራሪያ መንግስት በመላ ሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ዘርፈ...
በኢትዮጵያ ሊካሄድ የታሰበው ሀገራዊ ምክክር መድረክ እንዲሳካ የበኩላችንን ድጋፍ እናደርጋለን ሲሉ የዎላይታ ዞን የሃይማኖት...
ምንጩ ባልታወቀ እና ህጋዊ ከሆነ ወርሃዊ ገቢ በላይ ሀብት በማካበት መኖርያ ቤት ሰርተውና በሬሳ...
በደቡብ ክልል በተለያዩ ተቋማት ከደንብና መመሪያ ውጪ የተከፈለ ከ343 ሚሊዮን ብር በላይ በሂሳብ ምርመራ...
የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ከዎላይታ ዞን ጤና መምሪያ ጋር በመተባበር የወባ በሽታ ለማጥፋት ይፋ...
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የተመራው የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በዳውሮ...
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ሊጠናቀቅ የአንድ ሳምንት ጫዋታ ሲቀረው የሶስቱ ምድብ ሻምፕዮና ሙሉ በሙሉ የታወቁ...
በዩክሬኗ ከተማ ቡቻ የተፈፀመውን የንፁሀን ዜጎች ግድያ ገለልተኛ አካል እንዲያጣራው የመንግስታቱ ድርጅትዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ...
ጀልባዋ በሳምንቱ መጨረሻ ከሊቢያ ስደተኞችን ጭና ወደ አውሮፓ ለማሻገር ስትሞክር መስጠሟን አሶሺየትድ ፕረስን ጠቅሶ...
በቡራዮ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ምድብ ሐ እየተሳተፈ የሚገኘው አረካ ከነማ እግር...
በትናንትናው ዕለት የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በይፋዊ ፌስቡክ ገፁ “የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ልዩ ድምቀት”...
የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በሰሜኑ ኢትዮጵያ ዩንቨርስቲዎች ፀጥታ ችግር ምክንያት ወደ ዩንቨርስቲው የተቀላቀሉ 270 ተማሪዎችን...
አቶ እንግዳወርቅ ዳንኤል ነዋሪነታቸው በዎላይታ ዞን አረካ ከተማ ሲሆኑ ባለትዳርና የሦስት ልጆች አባት ናቸው።...
ዎላይታ ዲቻ መደወላቡና ሙገር ሲሚንቶ በቱነዚያ አስተናጋጅነት ከሚያዚያ 27 እስከ ግንቦት 10 ቀን 2014...
ብሩክ በቀለ ይባላል በወላይታ ሶዶ ከተማ በተለምዶ ፋና የእህል ጎተራ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ...
የእንሰት ምርትና ምርታማነትን ለማሻሻል ዩኒቨርሲቲው ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርና ተማሪዎች...
የቀድሞ የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳጋቶ ኩምቤ እንዲሁም ሌሎች የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች የነበሩና...
የእርዳታ እህል የጫኑ 21 ከባድ የጭነት መኪናዎች በአብኣላ በኩል ወደ ትግራይ መጓዝ ጀመሩ በዓለም...
አሜሪካ የኢኮኖሚ እና ንግድ ጉዳዮችን ለፖለቲካ ፍጆታ ከማዋል እንድትቆጠብ ቻይና ጠየቀች አሜሪካ በቻይና የኢኮኖሚ...
ነፃ ሀሳብ ከታሪክ ማህደር ከዛሬ ስንት ዓመት በፊት እነ ማሀተመ ጋንዲ revolution ከማስነሳታቸዉ በፊት...
የሙስና ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦች ከ14 እስከ 3 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት መቀጣታቸውን የጎፋ ዞን...
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ በኩል የክላስተር አደረጃጀትን አስመልክቶ የተሰጠው መግለጫ ፍትሃዊነቱ የጎደለ ነው ሲሉ የኮንታ ዞን ነዋሪዎች...
በዳውሮ ዞን በዛባ ጋዞ ወረዳና በለሎች አከባቢዎች የተከሰተውን የምግብ እጥረት ችግር ለመቅረፍ ሁሉም እንዲረባረብ...
የደቡብ ክልል ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ የድንጋይ ከሰል (Coal site) ጉብኝት በዛሬው ዕለት ተደርጓል። የደቡብ...
የገዛ ወንድሙን 30 ሜትር ገደል ወስጥ ገፍትሮ በመክተት ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረገዉ ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ...
ወደ ትግራይ ክልል በሳምንት 2 ጊዜ ይደረግ የነበረው የአየር በረራ በየቀኑ እንዲደረግ ለተለያዩ ዓለም...
የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አክሊሉ ለማ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎች...
ድንበር ዘልቀው የገቡ የኬንያ ቱርካና ታጣቂዎች በኢትዮጵያ ዳሰነች ወረዳ ባደረሱት ጥቃት የሰው ህይወት መጥፋትና...
የዎላይታ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 9ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ መጋቢት 19-20/2014...
የፕሬዚዳንት ፑቲን ስልጣን የሚወሰነው በመረጧቸው ሩስያውያን እንጂ በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አይደለም ሲሉ የክሬምሊን...
የልማት ማህበሩ 21ኛ አመት ጠቅላላ ጉባኤ በጉታራ አዳራሽ በተካሄደዉ ጉባኤ ከወረዳ እስከ ፌዴራል ደረጃ...
ደመናን የማበልፀግ ቴክኖሎጂን በመጠቀም መደበኛ ዝናብ ባለማግኘታቸው በድርቅ የተጎዱት የቦረናና ኮንሶ አከባቢዎች ከመካከለኛ እስከ...
የ93 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋው “ኦቶና” ሆስፒታል ሆስፒታሉ ኤም አር አይ እና የመሳሰሉ የዘመኑን ህክምና...
በደራሲ ማንያህልሻል ማዴቦ የተጻፈዉ ታኒ ዎላይታ የተሰኘ በጉድፈቻ ህፃናት ላይ ትኩረቱን ያደረገ መፃፍ የኦንላይን...
በዚህ አመት በዎላይታ ዞን 5275 ተማሪዎች የመንግስት ዩኒቨርስቲዎችን እንደሚቀላቀሉ ተገልጿል። የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ...
የዎላይታ ዘመን መለወጫ (ጊፋታ) በዓል በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ዝግጅት አፈጻጸም የማጠቃለያ ሪፖርት የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት...
ከነዳጅ ማደያ ጣቢያ ሰራተኞች ጋር በመመሳጠር በቀላሉ ሊጠረጠሩ በማይችሉ ታዳጊዎች በሊትር እስከ 100 ብር...
የኢትዮጵያ መንግስት በጦርነት አካባቢዎች በምግብ እጥረት የተጎዱ ወገኖች ርዳታ እንዲደርሳቸው በማሰብ የተኩስ አቁም ውሳኔ...
ባለቤትነቱ የቻይና ባለሀብቶች የሆነና የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክ ቆሻሻዎችን መልሶ በማሰባሰብ፣ በመገነጣጠልና በየፈርጃቸው መድቦና መልሶ በማምረት...
ሕዝብን የሚያማርሩና በተለይም በሌብነትና ብልሹ አሠራሮች እጃቸው አለባቸው ተብለው በግምገማ ከኃላፊነታቸው የተነሱ አመራሮች ላይ...
ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ መሪዎች ተጎድተውም ቢሆን ኢትዮጵያን እንድ እንዲያደርጉ በእንባ ተማፀነች። ኮማንደር ደራርቱ...
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ከሩሲያ ጋር ውጤት የሚያስገኝ የሰላም ንግግር በአስቸኳይ ማድረግ እንደሚፈልጉ አስታወቁ።...
ሩሲያ ፌስቡክ ኩባንያው ኢንስታግራም”ዩክሬን ውስጥ ከፖሊሲያችን በተለየ ስድብ ይቻላል” የሚል ይዘት ያለው ፖሊስ በመጀመሩ...
በጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ መጽሐፍትን በህገ-ወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ የተያዙ ነጋዴዎች ተቀጡ፡፡ ወ/ሮ የምሥራች ማሞ...
ከዎላይታ ሶዶ-ሰላምበር-ሳውላ-ጅንካ የሚወስደው መንገድ በጊዜ ባለመጠናቀቁ ለማህበራዊና ለኢኮኖሚያዊ ችግር እየተጋለጡ መሆኑን የአከባቢው ነዋሪዎች ገለፁ።...
የዎላይታ፣ ሀዲያ እና ከምባታና ጠንባሮ ዞኖች አጎራባች ህብረተሰብ ክፍሎችን የሚያገናኝ ድልድይና የህብረተሰቡ እሮሮ‼️ ይህ...
በዎላይታ ሶዶ ከሌዊ ሪዞርት ሆቴል እስከ ግብርና ኮሌጅ በ2013 ዓ ም ለማሰራት የኢትዮጵያ መንገዶች...
በዎላይታ ሶዶ ከሌዊ ሪዞርት ሆቴል እስከ ግብርና ኮሌጅ በ2013 ዓ ም ለማሰራት የኢትዮጵያ መንገዶች...
በኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የዎላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ባለፉት ስድስት ወራት ከግማሽ ቢለዮን ብር በላይ...
በሽኝት ቦታ የተገኙ የኢፌዴሪ በመስኖና ቆላማ አከባቢ ሚኒስቴር የቆላማ አከባቢ ምርምርና ልማት ዘርፍ ሚኒስትር...
በዎላይታ ዞን በኦፋ ወረዳ ባለፈው ሰኔ ወር በመንግሥት ስራ ከተቀጠሩት መካከል ከመቶ በላይ ሠራተኞች...
በዎላይታ ዞን ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ እየተገነባ የሚገኘው የወይቦ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ ከ12...
የከተማ ምክር ቤት የኢኮኖሚ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ2014 አንደኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ላይ ድጋፋዊ...
በዎላይታ ሶዶ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ አራት ሰዎች ላይ ቀላልና...
በዎላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ በበጋ መስኖ ልማት ስራ ከ130 ሄ/ር የቆላ ስንዴ ለማልማት...
በሶዶ ዙሪያ ወረዳ ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት በኩል በቦሳ ቃጫ ቀበሌ በገጠር...
የኢፌዴሪ አየር ኃይል በመጀመሪያ ዙር በኤር ፓሊስ ኮማንዶ ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አባላት አስመረቀ። የአየር ኃይል...
በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ የአሸባሪው የሕወሓት ጁንታ በሀገር ላይ እያደረሰ ያለውን ሀገር የማፍረስ አደጋ...
Chinese Ambassador to the United Nations, Zhang Jun said Ethiopians are capable to bring...
አሸባሪዎቹን ህወሃት እና ሸኔን የሚያወግዝ እና የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ...
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዎላይታ ዲስትሪክ ላበረከተው የልማት አስተዋጽኦ የአካባቢው ህብረተሰብ ምስጋና አቀረበ። መስሪያ ቤቱ...
በኃይለማርያምና ሮማን ፋውንዴሽን በተደረገላቸው የገንዘብ ድጋፍ በማህበር በመደራጀት ለተሻለ የኢኮኖሚ አቅም እንደሚሠሩ በደቡብ ኦሞ...
በዎላይታ ዞን የበጋ መስኖ፤ የአረንጓዴ አሻራና የቡና ምርት ጥራት ቁጥጥርና ግብይት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ...
የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈጸመችዉ ሴት በእስራት ተቀጣች ተከሳሽ ጌጤ ባልቶሌ ትባላለች፣ የ20 ዓመት ወጣት...
በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ለተቸገሩ ወገኖች ከ27 ሺህ 900 ኩንታል በላይ እህል...
የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ማህበራዊና የልማት ኮሚሽን በዎላይታ ዞን በአምስት ወረዳዎች ተግባራዊ የሚሆን ከ29 ሚሊዮን...
አዲስ የተመሰረተው መንግሥት ዘላቂነት ያለውን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ አሰራር በመከተል የማይቀለበስ ዕድገት ማረጋገጥ እንደሚጠበቅበት የዎላይታ...
ዐቢይ አሕምድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ...