በስራ አስፈጻሚነት ደረጃ የቀረቡ የተለያዩ ዕጩዎች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በስራ አስፈጻሚነት ደረጃ የተለያዩ ዕጩዎችን እያቀረቡ ነው፡፡
በዚህም መሠረት
1. ግብርና ሚኒስቴር
2. አቶ መላኩ አለበል – የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
3. የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር
4. ኢንጂነር ታከለ ኡማ – የማዕድን ሚኒስቴር
5. አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ – የቱሪዝም ሚኒስቴር
6. ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል – የስራና ክህሎት ሚኒስቴር
7. አቶ አህመድ ሽዴ – የገንዘብ ሚኒስቴር
8. አቶ ላቀ አያሌው – የገቢዎች ሚኒስቴር
9. ዶክተር ፍጹም አስፋው- የፕላንና ልማት ሚኒስቴር
10. አቶ በለጠ ሞላ – የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
11. ኢንጂነር ስለሺ በቀለ – የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር
12. ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ – የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር
13. ኢንጂነር ሃባታሙ ሂተፋ – የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር
14. ኢንጂነር አይሻ ሙሳ – የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር
15. ዶክተር ብርሃኑ ነጋ – የትምህርት ሚኒስቴር
16. ዶክተር ሊያ ታደሰ – የጤና ሚኒስቴር
17. የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
18. የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር
19. ዶክተር አብርሃም በላይ – መከላከያ ሚኒስቴር
20. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር –
21. ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ – የፍትህ ሚኒስቴር
22. አቶ ብናልፍ አንዱዓለም – የሰላም ሚኒስቴር
