የሞያሌ ፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ አሁናዊ መረጃዎች ምንድናቸው ? በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር አዋሳኝ በምትገኘው ሞያሌ...
ሀገር ውስጥ ዜና
በሀገር ውስጥም ሆነ በየትኛውም የዓለም ክፍል የሚገኙ ዜጎችና ደጋፊዎች የዎላይታ ልማት ማህበር (ዎልማ) አባል...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዎላይታ ሶዶ ከተማ በዩንቨርስቲው መንገድ አከባቢ በዛሬው ዕለት ከፍተኛ ግፊት ያለው...
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ በሚገኘው የጃራ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያ...
በቅርቡ በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የዎላይታ ብሄራዊ ንቅናቄ እጩ ሆኖ የተወዳደረው እና በዎላይታ ዞን በቦዲቲ...
የእስራኤል የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በጌዴኦ ዞን ወናጎ ከተማ ለስድስት ተከታታይ ቀናት...
የኦቶና ሆስፒታል ቀውስ ወደየት? ታካሚዎች ከህዝብ ሆስፒታል ወደ ባለሙያዎች የግል ክሊኒክ ለምን ይነገዳሉ? በደቡብ...
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በወረቀት ላይ የተፈጠረው ሚሊዮን የሥራ ዕድል እና በመሬት ላይ ያለው መራር...
በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ላይ የምትገኘው ሞያሌ ከተማ ዳግም በከባድ የጦር መሳሪያዎች እሩምታ እየተናወጠች ትገኛለች።...
በWT Media የምርመራ ዘገባ ክፍል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በኧሌ ዞን በሚገኙ የተለያዩ የመንግስት መሥሪያ...
በገንዘብ ማስተርስ ድግሪ የሚሸጥበት፣ ተማሪዎች የፈለጉትን ውጤት በገንዘብ የሚያገኙበት ዎላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ በWT Media...
ለቀናት በድምቀትና በንግድ እንቅስቃሴ ትታወቅ የነበረችው የኢትዮጵያ እና የኬንያ ድንበር ከተማ ሞያሌ ላለፉት አንድ...
በኢትዮጵያ፣ አማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ደጃች ሜዳ እና ጃን አሞራ ወረዳዎች በተከሰተው...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደመወዝ አከፋፈል ስርዓት ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረ የሚገኘውን ሕገ-ወጥ ቅጥር እና...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አሰራር እና አስተዳደር ዙሪያ ከፍተኛ ውዝግብ እና የቅሬታ...
በኦሮሚያ ክልል፤ በቀድሞው ምሥራቅ አርሲ ዞን በአሁኑ ደቡብ ምሥራቅ ዞን ሮቤ ወረዳ በተፈጸመው ጥቃት...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ ከተማ በተካሄደው የጤና ዘርፍ የምክክር መድረክ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተካሄደውን ወቅታዊ ክልላዊ የምክክር መድረክ እና የትኩረት አቅጣጫዎችን መሠረት በማድረግ፤ በክልሉ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዎላይታ ዞን ዴሣ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በአንዲት ዜጋ ላይ የአስገድዶ መድፈርና...
«ሆፕ ፎር ጃስቲስ» (Hope for Justice) የተባለ ድርጅት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዎላይታ ዞን ስር...
በኦሮሚያ ክልል የቀድሞ አርሲ ዞን በአዲሱ አደረጃጀት ደቡብ ምሥራቅ ኦሮሚያ ዞን ሲርካ ወረዳ ቢርቦና...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዎላይታ ሶዶ ከተማ በሰሞኑ የገቢዎች መምሪያ እና የጸጥታ አካላት የተካሄደው የግብር...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዎላይታ ሶዶ ከተማ ሐሰተኛ የግዥ እና የአልጋ ደረሰኞችን በማዘጋጀት ወንጀል የተሰማሩ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ «አርባ ክላላ» በተባለ ስፍራ በተፈጸመ ጥቃት የአምስት...
ያለ ምርጫና ኦዲት 15 ዓመታት፤ የዎላይታ ቻምበር አመራሮች ሰብዓዊነት የጎደለው የሱቆችና የአክሲዮን ማጭበርበር ተጋልጧል።...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን (EMA) በሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሴንተር (MCC) ሥር የሚታተሙትን «ሪፖርተር» (አማርኛ)...
በዘይሴ ብሄረሰብ ላይ እየተፈጸመ የነበረው “የዘር ማጥፋት” ዘመቻ የክልሉ አመራር ለውጥ ተከትሎ አንፃራዊ መረጋጋት...
ቀደም ሲል ከመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ጋር የሚቃረኑ ይዘቶችን በማሰራጨቱ ምክንያት የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃዱ ተሰርዞ...
የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር በቀጣይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ሊያደርግባቸው ካቀደባቸው ቋንቋዎች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል...
በአርሲ ዞን በሁለት ወረዳዎች በተፈጸሙ ጥቃቶች 60 ምዕመናን መገደላቸውን ቅዱስ ሲኖዶስ በማረጋገጥ መንግሥት አፋጣኝ...
ከኢትዮጵያ አባላ አባያ እስከ ጄኔቫ የዓለም አቀፍ ድል – ዶ/ር ልሳነወርቅ ሆንሴቦ የ2026 Global...
ባለፉት ቀናት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተለያዩ አዋሳኝ ዞኖች እና ወረዳዎች በተቀሰቀሱ አጥፊ ግጭቶች በንጹሃን...
በኬንያ መንግሥት በትንንሽ ንግዶች ላይ የተጣለውን ዕገዳ ተከተሎ፣ ሰኞ ጳጉሜን 2 ቀን 2018 ዓ.ም....
በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እና የሰላማዊ ትግል ምህዳር ላይ ከባድ ጥያቄዎችን የሚያስነሳው የሰባተኛው ሀገራዊ...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ በክልሉ እየተስተዋለ ባለው የልማት ክፍፍል እና...
የዎላይታ ሕዝብ ታሪክ ተመራማሪና የዎላይታ ሶዶ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ አቶ አብራሃም ባቾሬ ሥርዓተ ቀብር...
በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እና የሰላማዊ ትግል ምህዳር ላይ ከባድ ጥያቄዎችን የሚያስነሳው የሰባተኛው ሀገራዊ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን መዋቅር የሚገኘው በዘይሴ ብሄረሰብ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በከፍተኛ ሁኔታ የሚስተዋለው የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ እጥረትና የበጀት ቀውስ መነሻ ምክንያት...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በአርባምንጭ ከተማና በጋሞ ዞን የተለያዩ መዋቅሮች ውስጥ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ንቁ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ በሚገኙ የዘይሴ አካባቢዎች የመማር ማስተማር ሂደት...
የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተሰማ በዛሬው ዕለት በተረጋገጠ ማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ዞን፣ በሆብቻ ወረዳ የሚገኘው የጭፍሳ ቀበሌ ነዋሪዎች፣ በ21ኛው ክፍለ ዘመን...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዳሰነች ወረዳ የኦሞ ወንዝ በከፍተኛ ፍጥነት በመሙላቱ ምክንያት በአካባቢው ሰብሎች፣ መሠረተ...
በ21ኛው ክፍለ ዘመን፣ ዓለም በቴክኖሎጂ በረቀቀችበት ወቅት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ ዜጎች ግን ዛሬም...
የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ የተሳነውና በእገታው ዙሪያ ዝምታን የመረጠው የዎላይታ ዞን አመራር ድክመት ጉዳይ አሳሳቢ...
(NAIROBI) – Yacob Yatane, a prominent Ethiopian journalist, university lecturer, and human rights defender...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በዎላይታ ዞን እና በሲዳማ ክልል አጎራባች በሆነው አበላ አባያ፣ ብላቴ ቀበሌ...
በስደት በኬንያ ናይሮቢ የሚገኘው ጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ያዕቆብ ያታኔ ትናንት በመኖሪያ ቤቱ ህይወቱ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በጎፋ ዞን የጋልማ ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ያስተላለፈውን...
የታዋቂው የባህር ዳር ከተማና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አለልኝ አዘነ የግድያ መዝገብ ላይ ዛሬ...
የታዋቂው የባህር ዳር ከተማና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አለልኝ አዘነ የግድያ መዝገብ ላይ የመጨረሻ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ስር በሚገኘው የቁጫ ምርጫ ክልል፣ ከነገ ቅዳሜ ሚያዝያ 10...
የዎላይታ ዞን ፖሊስ “በዞኑ የፖሊስ አዛዡ፥ የፖሊስ ፓትሮል መኪና በመጠቀም ነዳጅ ከየማዳያው እየቀዳ እየሸጠ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርባ ምንጭ ከተማ ከንቲባ ዶ/ር መስፍን ማንዛ፣ ያለመንጃ ፈቃድና በስካር መንፈስ...
የደቡቡ ምሁር ስለ ምስራቁ ፕረዚዳንት ምን አለ? የሰሞኑ የሙስጠፌ መሐመድ ቃለምልልስ አንድምታዎች – በ...
በዎላይታ ሶዶ ከተማና አካባቢው ለተከሰተው ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት፣ የጸጥታ አካላትና ከፍተኛ አመራሮች በቀጥታ...
በተለይም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በዎላይታ ሶዶ ከተማና አካባቢው የሚታየው የነዳጅ እጥረትና እንግልት፣ በአመራሮችና በስግብግብ...
በአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር በ40 ሚሊዮን ብር የተገዛችውና ስድስት ወር ያልሞላት አዲስ የከንቲባ መኪና፣...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን በደረሰው አስከፊ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የተሰበሰበው ወደ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በዎላይታ ሶዶ ከተማ የመጽሐፍ ቅዱስ ገጾችን በመቅደድ ለብስኩት መጠቅለያነት ሲጠቀም የተገኘ...
የአካል ጉዳተኝነት ለዓላማ ጽናት እንቅፋት ሊሆን እንደማይችል በተግባር ያሳየውና በኤሌክትሪክ አደጋ ሁለት እጆቹን ያጣው...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች WT Media በክልሉ ላይ እየፈጠረ ያለው ተጨባጭ ተፅዕኖ...
በሐዋሳ ከተማ ሐይቅ ዳር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚኖሩ ከ200 በላይ አባወራዎች፣ ምንም ዓይነት አማራጭ...
“ራሱን ፋኖ የሚለው ታጣቂ ቡድን በአማራ ክልል ያደረሰው ውድመት፣ የህዝብ ሰቆቃና መፍትሔ” – በባህርዳሩ...
በክልሉ ጎፋ ዞን፣ በሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ለመሳተፍ እንቅስቃሴ እያደረጉ ባሉ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ዳዊት ገበየሁ፣ የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በታጣቂዎች በተከፈተ ድንገተኛ ተኩስ ቆስለው በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ሲታከሙ የነበሩት...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የዎላይታ ዞን የመንግሥት ሠራተኞች የየካቲት ወር ደመወዝ ባለመከፈሉ ምክንያት ከፍተኛ ቅሬታቸውን...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኦቶና ሆስፒታል መውደም ዝምታ የታከለበት እልቂት በመፍጠሩ በጥቂት ወራት ውስጥ ከአንድ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ107 በላይ መድረሱና...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በጋሞ ዞን ሦስት ወረዳዎች በተከሰተው አሰቃቂ የመሬት ናዳ አደጋ እስካሁን የተገኘው...
የወረዳ መዋቅሮችን የሚያገናኝ መንገዶች መበላሸት ምክንያት የሰብአዊ እርዳታ ለማቅረብና ተጎጂዎችን ለህክምና ለማንቀሳቀስ አስቸጋሪ መሆኑም...
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በምሥራቅ ጉራጌ ዞን ምሥራቅ መስቃን ወረዳ የሲቪል ነዋሪዎችን ደህንነት እንዲጠበቅ...
ላፉት አምስት ዓመታት የዎላይታ ሕዝብ በታሪክ አይቶት የማያውቀው ዘርፈ-ብዙ ግፍና መከራ ሲፈራረቅበት፣ በፓርላማ “ወከልንህ”...
“ፍትህን በገንዘብ፣ በዝምድናና ስልጣንን መከታ በማድረግ ለማጣመምና ጥፋቶችን ለማስለቀቅ የክልሉ ከፍተኛ የፍትህ ተቋማት አመራሮች...
“መንግስት ምላሽ ባለመስጠቱ ህብረተሰቡ የእንጨት ድልድይ ሰርቶ እናቶችን በቃሬዛ ጉዞ ወደ ጤና ተቋም እየወሰደ ነው” – የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ነዋሪዎች ቅሬታ
በ21ኛው ክፍለ ዘመን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አብዛኛው ገጠራማ አካባቢዎች የመንገድና የድልድይ መሠረተ ልማት ባለመኖሩ፣...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በቡርጂ ዞን ሶያማ ዙሪያ ወረዳ የሚገኙ አራት ቀበሌዎች (በኖ፣ ምስሞ፣ አራሻ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ሶዶ ከተማ፣ በመርካቶ ክፍለ ከተማ ፋና ወምባ ቀበሌ ውስጥ፣ አመራሮች...
የዎላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር የተጓተተ መንገድ ግንባታ በፈጠረው ጎርፍ ስለደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት አደጋ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መዲና፣ በዎላይታ ሶዶ ከተማ ለዓመታት የተጓተተው የመንገድ ግንባታ ዛሬ ለሦስት ታዳጊ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በጎፋ ዞን ከንቾ ሻቻ ጎዝዲ በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ከተሰበሰበው...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በጋሞ ዞን፣ አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ በሚገኙ የዘይሴ ብሔረሰብ አባላት ላይ በታጠቁ...
ቁጥሮች አይዋሹም፦ የብሔር ጭቆና ቁስል በዎላይታ ሶዶ የሥራ አጥነት መጠን ሲገለጽ በኢትዮጵያ ከተሞች ካለው...
የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ጉቼ ጉሌ፣ ከወራት ዝምታ በኋላ ስለ ኦቶና ሆስፒታል ወቅታዊ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጋሞ ዞን ውስጥ የሚገኘው ጥንታዊው የዘይሴ ብሔረሰብ፣ በአሁኑ ወቅት በማንነቱ ምክንያት...
በዎላይታ ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች፣ ለኢንዱስትሪ ቦይለሮችና ለጡብ ማምረቻ እጅግ ተመራጭ የሆነ 81 ሚሊዮን ቶን የድንጋይ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በቡርጂ ዞን የሚገኙ እናቶች እና ሕፃናት በመንግስት ቸልተኝነት እና በሰው ሰራሽ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በጋሞ ዞን በሚገኘው ዘይሴ ብሔረሰብ ላይ የተከፈተው መጠነ-ሰፊ ጥቃት ወደ አስከፊ...
በደቡብ ኢትዮጵያ አከባቢ ለአንድ ክፍለ ዘመን ያህል የዎላይታንና የአጎራባች አካባቢዎችን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ነፍስ...
ግሎባል ፓራ-ዲፕሎማሲ (Global Para-Diplomacy) ለኢትዮጵያ ከተሞችና ዞኖች፣ በተለይም ለዎላይታ ዞን ልማትና ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኢንስፔክሽንና የውስጥ ኦዲት ቁጥጥር አገልግሎት ሰሞኑን ያወጣው የግማሽ ዓመት ሪፖርት፣ በክልሉ...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጎፋ ዞን የኬንቾ ሻቻ የመሬት መንሸራተት አደጋ ተጎጂዎችን ለመርዳት የተሰበሰበውን ወደ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በዎላይታ ዞን፣ ቦዲቲ ከተማ የምክር ቤቱ የ’ስያሜ ለውጥ’ ውሳኔ እና በትምህርት...
የዎላይታ የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር ዛሬ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው ጉባኤ በይፋ መመስረቱንና...
በዚሁ በኢንፎሊንክ ዩንቨርስቲ ኮሌጅ በተማሪዎችና መምህራን ላይ እየደረሰ ነው ከተባለውን “ብዝበዛ፣ እንግልትና ጥራት መጓደል”...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ከአንድ ዓመት በፊት በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ያለቁበትን የመሬት መንሸራተት...
በዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ውስጥ በተለያዩ የንግድ ስራዎች ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 19 የኢንተርፕራይዝ...