የዎላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ዳውሮ-ታርጫ ካምፓስ ህንፃ ምረቃ ስነስርዓት እየተካሄደ ነው

በዛሬው ዕለት የዎላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ያስገነባውን ዳውሮ-ታርጫ ካምፓስ የመጀመሪያ ዙር የህንፃ ምረቃ ሚኒስተሮች የተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት እያስመረቀ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል።