img_20220321_162623_7262403152646691581951

በሐዋሳ ከተማ ማንኛውም ተሸከርካሪ ነዳጅ መቅዳት የሚቻለው በፈረቃ እና በተፈቀደለት የነዳጅ ማደያ መሆኑን የሐዋሳ ከተማ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ቢሮ ማስታወቁ ይታወሳል፡፡

በውሳኔው የተወሰኑ ለውጦች መገኘታቸውን ያነሱት የሐዋሳ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ እና ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ጊዜያዊ ተወካይ አቶ አዳነ አየለ በከተማዋ ተሸከርካሪዎች ነዳጅ ለመቅዳት የሚወስድባቸውን ረጅም ሰልፍ እና መጨናነቅ በዘላቂነት እስከሚፈታ ድረስ እንደሚቀጥል ገልጸዋል፡፡

Credit : BisratFM 101.1

@tikvahethmagazine