ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆይ ሌብነት ማጋለጥ ወንጀል የሆነበት ክልል ጉዳይ ይፈትሹ እንጂ!!

ከሁለት ሳምንት በፊት ስለአነጋጋሪው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የማዕድን ምዝበራ እንዲሁም ሌሎች የአሰራር ጥሰቶችን በተመለከተ የሀገሪቱ የመንግስት ሚዲያ የሆነው ፋና እስከ ቦታው ድረስ ሄዶ የምርመራ ዘገባ ሰርቶ ለህዝብ ማድረሱን ተከትሎ በክልሉ እየተፈጸመ ያለውን በሚመለከት ዝርዝር መረጃ በእጃችን መግባቱ ገልጸን ነበር። ለአሁኑ የተወሰኑ ጉዳዮችን ብቻ እናነሳለን።
1) የተገለጸው የስነምግባር፣ የሙስናና የአሰራር ጥሰት አለ ወይስ የለም በሚለው ላይ ትኩረት ማድረግ ሲገባው የክልሉ አመራር ግን የስነምግባር፣ የሙስናና የአሰራር ጥሰት እንዲጋለጥ አደረጉ ብሎ የሚጠረጥራቸውን የማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሀሳብ ሰጪዎችን እያፈሰ ማሰሩን ተያይዞታል። በዚህም በርካታ የዎላይታ ተዎላጆች በክልሉ ቀጥተኛ ትዕዛዝ እየታፈሱ እየታሰሩ ነው።
2) በዶክመንትሪው ተጠይቀው ሀሳብ የሰጡ የክልሉ አመራሮችን ቡድኑ በመድረክ ጭምር የዛተባቸው እና የማስፈራራት ሥራ እየሰራ ይገኛል። በተለይ “የአሰራር ጥሰት ካለ ይፈተሽ እንዴት ትላለህ” በሚል ቀጥታ የዘራፊ ቡድኑ ዒላማ ውስጥ የገቡ መኖራቸውን ማወቅ ችለናል። በዚህ ጉዳይ ወደፊት ዝርዝር መረጃ ይኖራል።
3) በዚህ ሰዓት በክልሉ ቁልፍ ሰው የተደራጁ እና ማዕድን ሐብቱን ለመቀራመት የተዘጋጁ 50 ባለሐብቶች (ለግለሰቡ የሚሰሩ) እያንዳንዳቸው አንድ ሚሊዮን ብር በማዋጣት በአዲስ አበባ እንደ ፌደራል ፖሊስ፣ ፍትህ ሚኒስቴር፣ ጸረ ሙስና፣ ሚዲያ ተቋማት እና ሌሎችን በገንዘብ ለመያዝ ዝም ለማሰኘት አቅደው እየተሯሯጡ እንዳለ መረጃው ደርሶናል። የ50 ግለሰቦችና ከእነሱ ጋር በመተባበር ነገሩ ተዳፍኖ እንደቀር እየሰሩ ያሉ ግለሰቦች ዝርዝር ደርሶናል። ነገሩ በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ ስማቸውን እና ፎቷቸውን እንለቃለን።
4) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶክተር) ጉዳዩ አደገኛ ደረጃ ደርሶ ፓርቲውን እና መንግስት አደጋ ላይ ከመጣሉ በፊት በእሳቸው የሚመራ አጣሪ ግብረ ሀይል ማደራጀት አለባቸው። ለመረጃና ደህንነት ተቋሙም አስቸኳይ ተልዕኮ መስጠት አለባቸው። ያ ካልሆነ በመቶ ሚሊዮኖች ዝርፊያ እያካሄደ ያለ አካል ጡንቻውን እያፈረጠመ ሲሄድ ለመንግሥትም የማይመለስ መሆኑ አይቀሬ ነው። ለዝርፊያው ሽፋን የሚሰጡ የፌዴራል መዋቅሮችና አመራሮችም አለመኖራቸውን የሚመለከታቸው የመንግስት መዋቅሮች መፈተሽ አለባቸው።
5) የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቢሆን ችግሩን ካጋለጠ በኋላ የሚመለከታቸው የመንግስት መዋቅሮች ምን እርምጃ ወሰዱ የሚለውን አጣርቶ ለሕዝብ ማሳወቅ አለበት። በቱማ ሚዲያ
እንደሚታወቀው የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ጨምሮ ሌሎችም የዚሁ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የማዕድን ምዝበራ እንዲሁም ሌሎች ተጨባጭ የአሰራር ጥሰቶችን በተመለከተ በተደጋጋሚ በመረጃና በማስረጃ አስደግፈን ዘገባ እየሰራን ቢሆንም የሚመለከተው ተከታትሎ የእርምት እርምጃዎችን የሚወስደው የፌደራል መንግስት ዝምታ በመምረጡ በርካቶች ጥያቄ እያነሱ ነው።
በተቃራኒው ደግሞ ክልሉ ብልሹ አሰራርና ሌብነትን የሚያጋልጡ ሰዎችን በማስፈራራት፣ በማሰር፣ በማሸማቀቅ፣ ከስልጣን በማስነሳት እንዲሁም ህገወጥነትን ለመሸፈን ከ50 ባለሀብቶች 50 ሚሊዮን ብር በመሰብሰብ የፌደራል እና የሚዲያ ተቋማትን በጥቅም በመደለል በአሰራር ጥሰት ምክንያት ተጠያቂነት እንዳይሰፍን ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል።
በመሆኑም በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶክተር) ጉዳዩ አደገኛ ደረጃ ደርሶ ፓርቲውን እና መንግስት አደጋ ላይ ከመጣሉ በፊት በእሳቸው የሚመራ አጣሪ ግብረ ሀይል በማደራጀት ለመረጃና ደህንነት ተቋማት አስቸኳይ ተልዕኮ በመስጠት ብልሹ አሰራር እንዲታረም እንዲያደርጉ የከበረ ጥሪ እናቀርባለን።
የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ በተለያዩ ጊዜያት የክልሉን የአሰራር ጥሰትና የተደራጀ ሌብነት በተመለከተ የደረሱ በርካታ ጥብቅ መረጃዎችን ለጊዜው ይፋ ካደረግን በምርመራ ሆነ በፍርድቤት ሂደት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራሉ ብለን በምስጢር የያዝናቸውን ሀቀኛ ምርመራ የፌዴራል መንግስት ለማድረግ ቁርጠኝነት ካሳዬ ተጨባጭ ሰነዶችን በመስጠት እንደሚተባበርም በዚሁ አጋጣሚ እንገልፃለን።
👉🤝 እውነት፣ ሀቅ፣ ፍትህ፣ ግልፅነት፣ ሰብዓዊነት፣ ቅንነትና ሚዛናዊነት የሚንፀባረቅበት መረጃዎች🙌
👉🤝 ዘውትር በህብረተሰቡ ውስጥ ነን🙏
👉🤝 ስለዘውትር አብሮነታችሁና ድጋፍ እናመሰግናለን🤲🤜👁👀 #WolaitaTimes ሚዲያ👏
Hey there I am so grateful I found your site, I really found you by error, while I was searching on Askjeeve for
something else, Regardless I am here now and would just like to say many
thanks for a incredible post and a all round thrilling
blog (I also love the theme/design), I don’t have time to look over it all at the moment but I have book-marked it and
also added your RSS feeds, so when I have time I will be back to read
a lot more, Please do keep up the fantastic work.
Good response in return of this question with firm arguments and telling everything on the topic of that.
I’m extremely impressed with your writing skills and also with the layout on your weblog.
Is this a paid theme or did you modify it yourself? Either way keep up the nice quality writing, it’s rare to see
a great blog like this one these days.
An interesting discussion is worth comment. I think that you should publish more on this subject matter,
it might not be a taboo subject but typically people do not
speak about these subjects. To the next! Many thanks!!
Hi there! Do you use Twitter? I’d like to follow you
if that would be ok. I’m absolutely enjoying your blog
and look forward to new updates.
I like the helpful information you supply in your articles.
I’ll bookmark your weblog and check again right
here regularly. I am fairly certain I’ll be informed plenty of new stuff proper right here!
Good luck for the following!
Amazing issues here. I’m very happy to peer your post.
Thank you so much and I am taking a look forward to contact you.
Will you please drop me a mail?
I loved as much as you’ll receive carried out right here.
The sketch is tasteful, your authored material stylish. nonetheless, you command get got an impatience over that you wish be delivering the following.
unwell unquestionably come further formerly again as exactly the
same nearly a lot often inside case you shield this increase.
I truly love your blog.. Great colors & theme. Did you make this website
yourself? Please reply back as I’m attempting to create my own personal blog and want to
know where you got this from or what the theme is called.
Many thanks!
This blog was… how do you say it? Relevant!! Finally I’ve found something
which helped me. Cheers!
Have you ever considered about adding a little bit more
than just your articles? I mean, what you say is valuable and everything.
But think of if you added some great photos or videos to give your posts more,
“pop”! Your content is excellent but with images
and video clips, this blog could undeniably be one of the very best in its niche.
Good blog!
We are a bunch of volunteers and starting a brand new scheme in our community.
Your web site offered us with valuable info to work on. You have performed an impressive task and our
whole community might be grateful to you.
Its like you read my mind! You seem to grasp a lot about this, such as you wrote the e-book in it or
something. I believe that you simply could do with a few p.c.
to drive the message house a little bit, however other than that, this is magnificent blog.
An excellent read. I will certainly be back.