Skip to content
November 22, 2026
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

WT Media

Voice of the Marginalized Community. Dedicated to serving the oppressed with truth and fact in South Ethiopia and beyond, often neglected by state media.

Connect with Us

  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

Categories

  • Cross-Border Displacement & Refugees
  • Freedom of Speech
  • Heritage & Traditions
  • Minority & Indigenous Rights
  • National & Regional Affairs
  • Public Health Crises
  • Resource Conflicts
  • South Ethiopia Focus
  • ሀተታ እና አስተያየት
  • ሀገር ውስጥ ዜና
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • ምርመራ ዘገባዎች
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
Primary Menu
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • አማርኛ
    • አማርኛ
    • English
Light/Dark Button
Official Facebook
  • Home
  • በርካታ መጽሓፍቶችንና የጥናት ዉጤቶችን አንድ ላይ ማግኘት የሚያስችል መተግበርያ አገልግሎት የዎላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ መጀመሩን አስታወቀ

በርካታ መጽሓፍቶችንና የጥናት ዉጤቶችን አንድ ላይ ማግኘት የሚያስችል መተግበርያ አገልግሎት የዎላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ መጀመሩን አስታወቀ

Share this:

  • Share on X (Opens in new window) X
  • Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
  • Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
  • Share on Telegram (Opens in new window) Telegram
  • Share on WhatsApp (Opens in new window) WhatsApp
  • Email a link to a friend (Opens in new window) Email
Natnael Gecho August 16, 2021

በዛሬው ዕለት 10,2013 ዓ.ም በርካታ Soft Copy መጽሓፍቶችንና የጥናት ዉጤቶችን አንድ ላይ ለማግኘት (Access) ለማድረግ የሚያስችል መተግበርያ በዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስና ሕክምና ኮሌጅ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
ዩኒቨርሲቲዉ ትኩረት ሰጥተዉ ከሚተገብራቸዉ ከ5ቱ ለዉጥ አጀንዳዎች አንዱ ተቋሙን ዲጅታል በማድረግ መማር-ማስተማር ፤ ምርምርና ማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ና ተክኖሎጂ ሽግግር ማሳለጥ በመሆኑ በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ተገልጿል፡፡
ዶ/ር ሙላቱ ዴአ ዋቢ መጽሓፍቶችንና ጥናታዊ ጽሑፎችን አንድ ላይ ማግኘት የሚያስችል ድህረ-ገጽ መጀመሩ የኮሌጁን ቤተ-መጽሓፍት አገልግሎት ለማዘመንና በተክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ ጉልህ ድርሻ ያለዉ ከመሆኑም በላይ E-LEARNING ጉዞን የሚያጠናክር መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡
በተክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት የመማር ማስተማር ዘርፉን የሚያግዝና የሚያቀላጥፍ በመሆኑ በትኩረት እንደምሰራ ተናግረዉ ፋይዳዉም ለመምህራን ፤ለተማሪዎች ፤ ለተመራማሪዎች ጉልህ መሆኑን አክለዋል ፡፡
የኮሌጁ ሆነ የቤተ-መጽሓፍት አገልግሎት በተክኖሎጂ የተደገፈ እንዲሆንና ተቋሙን ዲጅታል ለማድረግ ሳይታክቱ ለሚሰሩ የዩኒቨርሲቲዉ ቶፕ ማኔጅመንት አባላት በማመስገን፤ አይ ሲቲ ዳይሬክቶረት ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድንቀዋል።
ቀጣይ የአይ ሲቲ ዳይሬክቶረት የቅርብ ክትትል በማድረግ ለካምፓሱ የቤተ- መጽሓፍት አገልግሎት አቅም ማጎልበት ሥራዎችን እንዲያጠናክር በማሳሰብ የተሸለ ለዉጥ ለማምጣት እንደሚተጉ ተናግረዉ፡፡
ኮሌጆች ፤ ት/ት ክፍሎች እና መምህራን በእጃቸዉ ያለዉን አጋዥ Soft Copy መጽሓፍቶችንና የጥናት ዉጤቶችን ትዉልድ ተሻጋሪ እንዲሆን ወደዚህ ቋት በማስገባት እንዲተባበሩ አሳስበዋል፡፡
ድህረ-ገጹ በዋናነት በርካታ ዋቢ መጽሓፍቶች፤ የጥናት ዉጤቶች ና ለማማር -ማስተማር የሚያግዙ አጋዥ መጽሓፍቶችን በቀላሉ ለማግኘት የሚያስችል የመረጃ ቋት መሁኑን አይ ሲቲ ዳይሬክቶረት ዳ/ር አቶ ፍስሃ ሰለሞን እና ቴክኖሎጂና መማር- ማስተማር ቡድን መሪ አቶ ጥበቡ ግርማ ተናግረዋል።
በመማር ማስተማር ምርምርና ተክኖሎጂ ሽግግር ላይ ትልቅ ፋይዳ ያለዉ ድህረ-ገጽ /መተግበርያ ዶ/ር ሙላቱ ዴአ የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕረዚዳንት ፤ ዶ/ር ሉቃስ ዲንጋቶ የጤና ሳይንስና ሕክምና ኮሌጅ ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክትር ፤ አይ ሲቲ ዳይሬክቶረት ዳ/ር አቶ ፍስሃ ሰለሞን ፤ ቴክኖሎጂና መማር-ማስተማር ቡድን መሪ አቶ ጥበቡ ግርማ እና ሌሎች የቤተ-መጽሓፍት አገልግሎት አባላት በተገኙበት አገልግሎቱ ተጀምረዋል ሲል የሆስፒታሉ ህዝብ ግንኘነት ዘግቧል፡፡
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 10/12/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹

Related

Post navigation

Previous Previous post:

የኢትዮጵያ የማሸነፍ አቅም ተደራጅቶ እና ተጠናክሮ እየወጣ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

Next Next post:

በኢትዮጵያ አዋሽ ሰባት ኪሎ ከተማ በእስር ላይ የቆዩ አራት ጋዜጠኞች በዋስትና ተፈቱ

ተያያዠ ዜናዎች

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0

ወቅታዊ ዜናዎች

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው
  • Our Official Facebook

Latest Posts

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የሞያሌ ፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ አሁናዊ መረጃዎች ምንድናቸው ? በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር አዋሳኝ በምትገኘው ሞያሌ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0

ከየአቅጣጫዉ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0
1795174583782

አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

November 20, 2026 0
1795038055999

የእስራኤል የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስፈላጊ የህክምና አገልግሎቶችን ለሚሹ ወገኖች ነጻ የህክምና አገልግሎት አበረከተ​

November 19, 2026 0

Recent Posts

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

Categories

Cross-Border Displacement & Refugees Freedom of Speech Heritage & Traditions Minority & Indigenous Rights National & Regional Affairs Public Health Crises Resource Conflicts South Ethiopia Focus ሀተታ እና አስተያየት ሀገር ውስጥ ዜና ማህበራዊ እና ጤና ምርመራ ዘገባዎች ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ ወቅታዊ ዜናዎች
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
Copyright © All rights reserved. Wolaita Times (WT) Media 2026. | ChromeNews by AF themes.