በማብሰሪያ ፕሮግራም የተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
የዎላይታ ብሎም የአጎራባች አከባቢዎችና የሁሉም የሆነዉ ይህ ቴሌቪዥን ጣቢያ ማህበረሰቡን ዓለም በመረጃ በደረሰበት ለማንቃትና የተጠቃሚዎችን ባህል፣ ወግ፣ እሴትና ቋንቋ ለማሳደግም ፋይዳዉ የጎላ መሆኑ ይታወቃል።
ጣቢያው በዋናነት የብሄሩን ባህልና መልካም ገፅታ ለተቀረው አለም ከማስተዋወቅ ባለፈ አካባቢውን ከአጎራባች እንዲሁም ከሀገራዊ ሁኔታ ጋር በማህበራዊና በኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ማስተሳሰርና አንድነትን በሚያጎለብት ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ ለመስራት የሚያስችል ቁመና ለመፍጠር ቀዳሚውን ድርሻ ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል።
ሚዲያ ማህበረሰቡ በኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፓለቲካዊ መስተጋብሮች ላይ ተጠቃሚ እንዲሆኑና አከባቢውን ለማስተዋወቅ ትልቅ ሚና ይጫወታልና እንጠቀምበት🙏
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡Wolaita Timese/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 10/12/13 E.C , Sodo, #Ethiopia🇪🇹
