የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ በሀገሪቱ ወታደራዊ አመራር የቁም እስረኛ እንዲሆኑ መደረጋቸውን መገናኛ ብዙሀን ጠቅሶ አል አይን ዘግቧል።

በጀነራል አልቡርሀን የሚመራሙ ወታደራዊ አመራሩ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ ሌሎች ከፍተኛ ባለሰልጣናትንም በቁጥጥር ሰር አውሏል።

ሰሞኑን በሱዳን ወታደራዊ አመራሩን የሚቃወም ሰልፍ ተካሂዶ ነበር።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *