የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም፣ የለውጥ አስመዝጋቢ እና የተቋማዊ አመራር ሽልማትን እውቅና አሸናፊ ሆነዋል። 


አቶ ተወልደ ገብረማርያም በአቪየሽን አመራር ስራ አስፈጻሚዎች መድረክ /በአቪየተርስ አፍሪካ ታወር/ በተዘጋጀው መድረክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተቋማዊ አመራር ሽልማት ዘርፍ 2021ን የእውቅና ሽልማትን ማግኘታቸውን አየር መንገዱ አስታውቋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

%d bloggers like this: