የእንያት ሆስፒታል ዎላይታ ሶዶ የበዓል መልዕክት
🙏
በዎላይታ ሶዶ ከተማ ላለፉት አስራ ሶስት ዓመታት ዘመናዊ ህክምናን በማስተዋወቅና በመስጠት የሚታወቀው እንያት ክሊኒክ ማስፋፊያ አካል የሆነው ይህ እንያት ሆስፒታል እጅግ በተራቀቁ ዘመናዊ መሳርያዎችንና ከፍተኛ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎችን አደራጅቶ በቅርቡ ስራ የጀመረዉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል።
በዞኑ እንዲሁም አጎራባች አከባቢዎች ተመራጭና አማራጭ የህክምና ማዕከል በመሆን ወደ ሌሎች አካባቢዎች ሊኖሩ የሚችሉ የታካሚ ሪፈራልን ሙሉ ለሙሉ ለማስቀረት የሚያስችል ዘመናዊ የረቀቀ የህክምና መሳሪያና ባለሙያ ታግዞ በራሱ ባስገነባው አዲስ ዘመናዊ ህንፃ በተደራጀ ሁኔታ የህክምና አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።
ልናገለግሎዎ ተዘጋጅተናል🙏
እንኳን አደረሳችሁ🙏
እንያት ሆስፒታል🙏
አድራሻ ⏩ ዎላይታ ሶዶ ከተማ ከብሩህ ተስፋ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፊትለፊት ያገኛሉ⏬ ስልክ ቁጥር ⏬
0465512916
0913469148