” ይቅር ማለት ከኛ ይሁን” ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
ይቅር ማለት የአሸናፊነትና የአዋቂነት ምልክት ነው።ከሀገር ጥቅም በታች ሀገር የሚያቆመው ይቅር ባይነት ነው።ይቅር መባባል ብዙ ችግሮችን በቀለለ መንገድ አሳልፎን ስለወደፊቱ እንድናስብና ሀገር እንድንገነባ ይረዳናል።ይቅር ማለት የአሸናፊ መልካም ባህርይ ነው።እኛ ለኢትዮጵያ ስንል ይቅር ስንል ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።”ይቅር ማለት ከኛ ይሁን”

ዛሬ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተናገሩት