
አቶ መስፍን ጣሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ
አቶ መስፍን በአይር መንገዱ ዉሰጥ ለ 38 አመታት ያገለገሉ ሲሆን ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ፣ የጥገናና ኢንጂነሪንግ፣ እንዲሁም ኦፕሬሽን ዳይሬክተር በመሆን አገልግለዋል።
በአየር መንገዱ ላለፉት 11 አመታት ስራ አስፈፃሚት ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ተወልደ ገብረማርያም በገጠማቸው የጤን እክል ምክኒያት በገዛ ፈቃዳቸዉ ስራ መልቀቃቸው ትልንት የፋ ሆኗል።
ከዚህ በተጨማሪ ግርማ ዋቄ የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መሾማቸው ታውቋል፡፡