የጦና ንቦቹ አሸናፊነታቸውን ይዞ ቀጥሏል።

በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ አቻውን የገጠሙት የዎላይታ ዲቻ ስፖርት ቡድን በደረጃ አናት ላይ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ለመቀመጥ የሚያስችል ውጤት አስመዝግቧል። ከሊጉ መሪ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ሶስት በማምጠብ በ31 ነጥብ ሊጉን በሁለተኛነት መምራት ጀምሯል።

ዎላይታ ድቻ 1-0 ድሬዳዋ ከተማ

66′ ቃልኪዳን ዘላለም
FT

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

%d bloggers like this: