IMG_20220410_173849_572

እንያት ሆስፒታል-ዎላይታ ሶዶ

በዎላይታ ሶዶ ራሱ ባስገነባው ዘመናዊ ህንፃ በቅርብ ጊዜ ተከፍቶ ለአከባቢው ህብረተሰብ አማራጭ የጤና አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ እንያት ሆስፒታል

ከ30 በላይ ስፔሻሊስቶችን የያዘ ሆስፒታል
ከ35 በላይ ደረጃቸውን የጠበቁና ምቹ አልጋዎች
3D/4D ግዙፍ አልትራሳውንድና ራጅ(X-ray) ምርምራ
 ከቀላል እስከ ከፍተኛ ቀዶ ህክምና አገልግሎት የሚሰጥ ብቸኛው የግል ሆስፒታል
አድቫንስድ(ሁሉንም ምርመራ ማድረግ የሚችል) ላቦራቶሪ ያለው ብቸኛው የግል ሆስፒታል

በስፔሻሊስቶች የሚሰጡ የጤና አገልግሎቶችን በዝርዝር

የድንገተኛና ጽኑ ህክምና ስፔሻሊስት የጨጓራ፣ የጉበትና የአንጀት ህክምና በስፔሻሊስት
የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት
የስኳር ህክምና በስፔሻሊስት
የቀዶ ጥገና ህክምና ስፔሻሊስት
የሀጻናት የቀዶ ህክምና በስፔሻሊስት
የማሀጸንና ጽንስ ህክምና ስፔሻሊስት

የኩላሊትና የሽንት ፊኛና የሽንት ቱቦዎች ሀክምና ስፔሻሊስት
የህጻናት ህክምና ስፔሻሊስት
የስነ-ምግብ ባለሙያ
የአጥንትና የመገጣጠሚያ ህከምና ስፔሻሊስት

 የስነ ተዋልዶ ህክምና ስፔሻሊስት
የስነ አዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት
የአልትራሳዉንድና የራጅ ስፔሻሊስት
የስነልቦና ህክምና ስፔሻሊስት
የስነ ደዌ ሀክምና ስፔሻሊስት
የዓይን ህክምና ስፔሻሊስት
የካንሰር ህክምና ስፔሻሊስት
የቆዳና የአባላዘር ህክምና ስፔሻሊስት

የአንገት በሳይ (የጆሮ’ የአፍንጫና የጎሮሮ) ሀክምና ስፔሻሊስት (ENT)
የጥርስና የመንጋጋ ህክምና ስፔሻሊስት (Dental surgeon)
 የአንጎልና የነርቭ ህክምና ስፔሻሊስት
የልብና የደምስር ህክምና በስፔሻሊስት እንዲሁም ሌሎች የጤና አገልግሎትን በተመጣጣኝ ዋጋ እየሰጠ ይገኛል።

ከላይ ከተጠቀሱት ባለሙያዎች በተጨማሪ እጅግ ዘመናዊ መሳሪያዎችን በማካተት በተደራጀዉ ላቦራቶሪያችንና አልትራሳዉንድ በተጨማሪም የልብ ምርመራ ኢኮካርድዮግራፊ በምቹ ቦታ በከተማዋ ከሚገኙ በርካታ የግልና የመንግስት እንዲሁም ክርስትያን ሆስፒታልን ጨምሮ እየተላኩ የሚገኙትን ምርመራዎችንና ታካሚዎችንም ተቀብሎ በቅልጥፍና በምቹ ህክምና ማዕከል በማስተናገድ ላይ እንደሚገኝም ከሆስፒታሉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል

እንያት ሆስፒታል

አድራሻ ⏩ ዎላይታ ሶዶ ከተማ ከብሩህ ተስፋ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፊትለፊት ያገኛሉ⏬ ስልክ ቁጥር ⏬
0465512916
0913469148

እንያት የዘመናዊ ህክምና ማዕከል
እንያት ሆስፒታል-ዎላይታ ሶዶ
wolaitatimes.com