1656165460938

ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ በዎላይታ ድቻ የበላይነት ተጠናቋል።

በ7 ክለቦች መካከል ሲካሄድ የቆየው የወንዶች ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ፕሪሚየር ሊግ በዎላይታ ድቻ በ32 ነጥብ አሸናፊነት ሲጠናቀቅ መደወላቡ ዩንቨርስቲ በ27 ነጥብ ሁለተኛ ሲሆን ሙገር በ24 ነጥብ ሶስተኛ ሆኖ ማጠናቀቃቸውን ከኢትዮጵያ ቮሊቮል ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ዎላይታ ዲቻ በተደጋጋሚ የአመቱን ዋንጫ በማንሳት ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኝ ቡድን መሆኑ ይታወቃል።