
የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከሐምሌ 13-16 /2014 ዓ.ም ድረስ በክልሉ ምክር ቤት የጉባኤ አዳራሽ ያካሄዳል፡፡
በመሆኑም የክልል ምክር ቤት አባላት ሐምሌ 13 ቀን 2014 ዓ.ም ከጧቱ 3፡00 ጀምሮ በክልሉ ምክር ቤት ጽ/ቤት በአካል ተገኝታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉና ጉባኤው የሚወያይባቸውን ሰነዶች እንድትወስዱ እናስታውቃለን ስል የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት አስታውቋል።