ሌላኛው አነጋጋሪው ፎቶ ከዎላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ተመራቂ

በትናንትናው ዕለት ከዎላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ተመራቂ ተማሪ የነበረው ወደ ህንፃው ጣሪያ ወጥቶ የተነሳው ፎቶ

ተመራቂው ከመመረቂያ አዳራሽ ወጥቶ ወደ ህንፃው ጣሪያ ወጥቶ ፎቶ የተነሳበት ምክንያት እስካሁን በይፋ ባይታወቅም ጉዋደኞቹ ድምፁን ከፍ አድርጎ ለሰዓታት “ስራ ስራ” እያለ እንደቆየ ነግሮናል።

ሌላኛው ትናንት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀው ወጣት እንጨት ተሸክማ ያስተማረችው እናቱን እንጨት በመሸከም ክብር በመስጠት ብዙዎችን ማስደመሙ ይታወሳል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *