ቦርዱ ለተፈጠረው ችግር መላውን የዎላይታ ሕዝብ ይቅርታ ጠይቀዋል።

የዎላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ ስም እንዳልተቀየረ የዎላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ ቦርድ አስታውቋል።

የዎላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ ሥራ አስኪያጅ
ያለዕውቅና አስራር ስርዓትን በመጣስ በግለሰብ ስሜት የተጻፈና የተፈረመ ባሻገር ሰፊውን የዎላይታ ህዝብና እንዲሁም የክለቡን ደጋፊዎችን ክብር ከግምት ያላስገባና እና በክለቡ ቦርድ ውይይት ያልተደረገበትና ያልተወሰነ በመሆኑ ከዚህ ቀድም በዲቻ ስፖርት ክለብ ሥራ አስኪያጅ የተደረገው ስያሜ ተቀባይነት የሌለ መሆኑን ቦርዱ ወስኑዋል።

በውሳኔው መሠረት የክለቡ ሥራ አስኪጂ አቶ ወንድሙ ሳሙኤል ከመስከረም 25/2015 ከኃላፊነታቸው በማንሳት በጊዚያዊነት በውክልና አቶ ምትኩ ኃይሌ እንዲሠራ ተወስኗል ።

ቦርዱ ለተፈጠረው ችግር መላውን የዎላይታ ሕዝብ ይቅርታ ጠይቀዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

%d bloggers like this: