አሳዛኝ ዜና

ባለፈው በጨፍጫፊው ጁንታ ህወሃት በሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊት በግፍ ከተገደሉ ወገኖች መካከል አብዛኛዎቹ የደቡብ በተላይም ከዎላይታ ብሄር ወደ ሰራዊቱ ተቀላቅሎ የሀገር ዳር ድንበር ሲጠብቁ የነበሩ ወገኖቻችን መሆናቸው በብዙ መገናኛ ብዙሃን እየተረጋገጠ ይገኛል።

በተጨማሪም ነፍስ በላ ህወሃት ለስልጣን ጥሙ ሲባል ዳር ድንበር የሚጠብቁ የሀገር ኩራት የሆኑትን ወንድሞቻቸውን ሌሊት በተኙበት ከጀርባ ሆኖ በአሰቃቂ ሁኔታ መግደሉ እጂግ አሳዛኝና በጦር ወንጀለኝነት የሚያስጠይቅ መሆኑም ከወዲሁ እየተነገረ ይገኛል።

ለሰላም ዘብ እንቁም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹