ውሃውም በደቂቃ እስከ 600 መቶ ሌትር የማመንጨት አቅም እንዳለው ከፕሮጀክቱ ተቋራጮች ለመረዳት ተችሏል።
በውሃ ማመንጫ ሥፍራው የተገኙት የዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር መስፍን ቢቢሶ እና የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ደሳለኝ በቀለ እንዳስረዱት የውሃው ስርጭት ለአጎራባች ቀበሊያት ሙሉ በሙሉ በቀጣይ አጭር ግዚያት ውስጥ ተሰርተው እንደሚጠናቀቁ በጉብኝቱ ወቅት ተናግረዋል።
