

ታሪካዊ ሰነድ❗️
በዎላይታ ብሔራዊ ክልላዊ አደረጃጀት ጥያቄ መነሻ የሞቱ፣ አካላቸውን የጎደሉ፣ የታሰሩ፣ የተከሰሱ፣ ከኃላፊነት የተነሱና ከሥራ የተፈናቀሉ ታጋዮች ዝርዝር መረጃ👇
A) ከነሐሴ 03/2012 ዓ.ም ጀምሮ በዎላይታ በተለያዩ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች መብት ለመጠየቅ በባዶ እጅ ወጥተው የተገደሉ 38 ንጹሐን ዝርዝር👇
1- በላይ በዛ ወንድ ዕድሜ-22
2- መስፍን አይቻ-ወንድ-ዕድሜ-20
3-ጰጥሮስ አበባየሁ -ወንድ-ዕድሜ 18
4-ተገኝ ወንድ-35 5-ደሳለኝ ካሳወንድ-21
6-ምናሴ መምሩ-ወንድ-21
7-ተመስገን ጋንታ-ወ-14 ዕድሜ
8-ጌታሁን በድሉ-ወ-ዕድሜ 25
9-ተስፋዬ ካሳ-ወ-ዕድሜ 22
10- ዳግም ታፈሰ -ወ-ዕድሜ -14
11-አክሊሉ ዋና -ወ-ዕድሜ 22
12-አብዱላዚዝ አህመድ -ወ-ዕድሜ 20
13-በለጠ በላቸው -ወ-ዕድሜ 25
14-ብርቅነሽ ባሳ_ሴት-ዕድሜ 39(ነፍሰጡር)
15-ታጋይ ታዬ ወ-ዕድሜ -34
16-ተመስገን ጎንታ -ወ-ዕድሜ -22
17-በላይ ባሳ-ወ-ዕድሜ 25
18- ዮናስ ህዝቅኤል -ወ-ዕድሜ 30
19-ምነሴ ታአምሩ-ወ-ዕድሜ -22
20-ኢዮብ ባልቻ-ወ-ዕድሜ -25
21-አዝመራው አስፋው -ወ-ዕድሜ-22
22-ማቱሳላ እስራኤል -ወ-ዕድሜ-35
23-ምናሉ ታደሰ-ወ-ዕድሜ-20
24-ሀብታሙ ባልጣ-ወ-ዕድሜ-30
25-በረከት ማሞ-ወ-ዕድሜ-30
26-አባይነህ ሴባ-ወ-ዕድሜ-22
27-እስራኤል ቦቶ-ወ-ዕድሜ-25
28-ተመስገን እስጢፋኖስ-ወ-ዕድሜ-25
29-ተስፋዬ ተፈሪ -ወ-ዕድሜ-25
30- ተስፋዬ ታምራት-ወ-ዕድሜ-20
31-ጌታሁን አድሱ-ወ-ዕድሜ-20
32-ነብዩ ተስፋዬ -ወ-ዕድሜ-15
33-ቢንያም መርዕድ-ወ-ዕድሜ 25
34-ማቱሳላ እስሩ -ወ-ዕድሜ-25
35, መለሰ ቲትሞ-ወ-ዕድሜ-27
36, እልፍነሽ ባሳ- ሴ-ዕድሜ- 29
37, በለጠ ጎና – ወ- ዕድሜ-33
38, ከበደ ባላንጎ- ወ-ዕድሜ-31
እነኚህ 38 ለተቃውሞ በባዶ እጅ በወጡ ንፁሃን ዜጎች ላይ በፀጥታ ኃይል የተገደሉ ሲሆን ከ171 በላይ ዜጎች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል።
B) በቀን 03/12/2012 ዓ.ም ከጉታራ አዳራሽ ታፍሰው እንዲሁም በሳምንታት ውስጥ ተለቅሞ በሶዶ ግብርና ኮሌጅ የታሰሩ ታጋዮች ስም ዝርዝር👇
1, አቶ ዳጋቶ ኩምቤ ቆልቻ — የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ
2, አቶ ጥበቡ ዮሐንስ ሳና — የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ
3, አቶ ጎበዜ ጎዳና ጎአ — የዞኑ ም/አስተዳዳሪ
4, ወ/ሮ ፀሐይ ገ/ሚካኤል ጋድሳ — ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ
5, አቶ ሚካኤል ሳኦል አቃሞ — የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ
6, አቶ ምህረቱ ኩኬ አጃቦ — የዞኑ ፍትህ መምሪያ ኃላፊ
7, ወ/ሮ እቴነሽ ኤልያስ ኩማ — የዞኑ ሴቶችና ሕ/ጉ/መምሪያ ኃላፊ
8, አቶ ሀብታሙ ጢሞቴዎስ ሳላ — የዎልማ ሥራ አስፈጻሚ
9, አቶ ሙሉነህ ወ/ፃድቅ ኦሳ — የዞኑ ከፍተኛ ፍ/ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት
10, አቶ መብራቱ ጳውሎስ ቃባ – – – የዞን ገቢዎች ባለሙያና የዞኑ ም/ቤት አባል
11, አቶ ባታላ ባራና ደስታ – – – የንግድ ም/ቤት ፕሬዝዳንት
12, አቶ አክሊሉ ደስታ ደያሶ – – – የንግድ ም/ቤት ም/ፕሬዝዳንት
13, መ/ር ተከተል ላቤና — የዎሶዩ መምህር
14, አቶ ተስፋዬ አበበ ባሳ – – – ጠበቃ
15, አቶ ጎበዜ አበራ ዋና – – – የዎብን ሊቀመንበር
16, ተ/ፕሮፌሰር ቅዱስ መስቀሌ ኦሽኔ – – – የወሶዩ መምህር
17, ዶ/ር ብስራት ኤሊያስ ጮሎ — የዎሕዴግ ሊቀመንበርና የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህር
18, መምህር አሸናፊ ከበደ አይዴ – – – የወሶዩ መምህር
19, መምህር ወርቅነህ ገበየሁ ጎመራ — የዎሶዩ መምህር
20, አቶ ትዕዛዙ ኮራ – – – ወጣት ነጋዴ
21, አቶ ታከለ ሳሙኤል ኡኩሌ – – – የም/አስተዳዳሪው ሾፌር
21, አቶ ሰይፉ ለታ – – – የሀገር ሽማግሌ
22, አቶ ዳንኤል ደሳለኝ – – – የሀገር ሽማግሌ
23, ረ/ፕሮፌሰር አሰፋ ወዳጆ ኦያቶ – – – መምህር
24, አቶ ብዙአየሁ ቡቼ – – – አርቲስት
25, አቶ ጥጋቡ ደጀኔ – – – ባለሙያ
- ናትናኤል ጌቾ ቤታሎ…….. ጋዜጠኛ
- አቶ አክሊሉ አዶሌ – – – አርቲስት
- አቶ ቱቱ እንዳለ………. ነጋዴ/ሰላም አምባሳደር
C) በይርጋለም አፖስቶ ልዩ ኃይል ማሰልጠኛ የታሰሩ ታጋዮች ስም ዝርዝር👇
1, አቶ ዳጋቶ ኩምቤ ቆልቻ — የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ
2, አቶ ጎበዜ ጎዳና ጎአ — የዞኑ ም/አስተዳዳሪ
3, ወ/ሮ ፀሐይ ገ/ሚካኤል ጋድሳ — ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ
4, አቶ ስጦታው መስፊን – – – የሶዶ ከተማ ብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ
5, ረ/ፕሮፌሰር አሰፋ ወዳጆ ኦያቶ – – – መምህር
6, አቶ አምሳሉ መሰኔ መሰቀሌ – – – ጠበቃ
7, አቶ አሰፋ አየለ አዳሬ – – – ጠበቃ
8, አቶ ታጁራ ላምቤቦ ጎታ – – – ጋዜጠኛ
9, ዶ/ር ቸርነት ወራና – – – የኦቶና ሆስፒታል ሐክም
10, ዶ/ር ብስራት ኤልያስ —- የዎሕደግ ሊቀመንበር
11, አቶ ያዕቆብ አልታዬ —- ባለሀብት
12, አቶ ፈለቀ ፋንታ (ዞኮሎ) – – – ባለሀብት
13, አቶ ሞገስ ባዛ ኬንቾ – – የዞኑ ገቢዎች ባለሙያ
14, ኮማንደር አሸብር መንታ – – – ባለሀብት
15, አቶ ተከተል ላበና — ጠበቃና የዎሶዩ መምህር
16, አቶ መንግስቱ ኦንኦሼ – – – ባለሙያ
17, አቶ ጎበዜ አበራ ዳንዱ – – – የዎብን ሊቀመንበር
18, አቶ ብዙአየሁ ቡቼ – – – አርቲስት
19, አቶ አክሊሉ አዶሌ – – – አርቲስት
20, አቶ ተሰማ ባልቻ – – – ባለሙያ
21, ወ/ሮ ቆንጅት ጌታቸው – – – አክቲቪስት
22, አቶ መብራቱ ደረሰ — አክቲቪስት
23, መ/ር አዲሱ ባልቻ ዋባሎ — መምህር
24, ሙሉቀን ያይና – – – አክቲቪስት
25, ተሰማ ታደሰ – – – አክቲቪስት
26, ኃ/ሚካኤል ለማ – – – የኢትዮጵያ ል/ባንክ ማናጀር
27, አሥራት አሳሌ አዳሬ – የሚዲያ ባለሙያ
28, አቶ ማንደፍሮት ታደመ
29, አቶ መሪሁን መርዕድ — መምህር
30, አቶ ተረፈ ኦቼ…….. የመንግስት ሰራተኛ
31, አቶ ሚልኪያስ ሳንጣ…..የመንግስት ሰራተኛ
32, አቶ ከበደ ወልቃ…. የመንግስት ሰራተኛ
33, አቶ ጥጋቡ ማርቆስ – — የመንግስት ሰራተኛ
D) በተደጋጋሚ በፖሊስ ጣቢያ የታሰሩ ታጋዮች ስም ዝርዝር👇
1, ናትናኤል ጌቾ ቤታሎ – – – ጋዜጠኛ
2, አቶ ተክሌ ቶማ – – – የዞኑ ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ
3, መምህር አሸናፊ ከበደ….. የመብት ተሟጋች
4, ቃልኪዳን አየለ — የቦዲቲ ከተማ አመራር
5, አብነት ማመጫ — የቦዲቲ ከተማ አመራር
6, መምህር ወርቅነህ ወልዴ
7, መምህር ወንድማገኝ (አሩጂያ ታይምስ)
8, አቶ አብርሃም አየለ — ባለሀብት
9, አቶ ነጋ አንጎሬ —- ባለሀብት
10, ፊና ዴላ – – – አክቲቪስት
11, ዶ/ር አማኑኤል ሞግሶ– የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መምህር (የዎብን ሊቀመንበር)
12, ስመኝ ታደመ…….. የመንግስት ሰራተኛ
13, አቶ ፀጋዬ ሳሙኤል – – – የቦዲቲ ከተማ ከንቲባ 👉 አብዛኛው ወረዳዎችና ከተማዎች የሚገኙ አክቲቪስቶች ስማቸውን ለጊዜው ባለመድረሱ ያልተጠቀሱም አሉ።
E) ከአመራርነት የተነሱት👇
1, አቶ መንግስቱ ሻንካ – – – የክልሉ ም/አፈጉባኤ
2, አቶ ወልደመድህን ጎኣ – – – የክልሉ መንገዶችና ትራንስፖርት ቢሮ ም/ኃላፊ
3, አቶ ዳጋቶ ኩምቤ ቆልቻ — የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ
4, አቶ ጥበቡ ዮሐንስ ሳና — የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ
5, አቶ ጎበዜ ጎዳና ጎአ — የዞኑ ም/አስተዳዳሪ
6, ወ/ሮ ፀሐይ ገ/ሚካኤል ጋድሳ — ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ
7, አቶ ሚካኤል ሳኦል አቃሞ — የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ
8, አቶ ምህረቱ ኩኬ አጃቦ — የዞኑ ፍትህ መምሪያ ኃላፊ
9, አቶ ሙሉነህ ወ/ፃድቅ ኦሳ — የዞኑ ከፍተኛ ፍ/ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት
10, አቶ ሀብታሙ ጢሞቴዎስ ሳላ — የዎልማ ሥራ አስፈጻሚ
11, ወ/ሮ እቴነሽ ኤልያስ ኩማ — የዞኑ ሴቶችና ሕ/ጉ/መምሪያ ኃላፊ
12, አቶ ተክሌ ቶማ – – – የዞኑ የኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ
13, አቶ ደሳለኝ ፋንታ – – – የዞኑ ጤና መምሪያ ኃላፊ
14, ዶ/ር ኤፍሬም ዳመነ – – – የዞኑ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት መምሪያ ኃላፊ
15, አቶ አሞና ቶልካ – – – የዞን እርሻና ተ/ሀ/ል/መ/ኃላፊ
16, ዕጩ ዶክተር ተፈሪ ላብሶ – – – የዞኑ ትምህርት መምሪያ ኃላፊ
17, አቶ ፀጋው ስሞኦን – – – የዞኑ ባህል ቱሪዝም ኃላፊ
18, አቶ ተሰማ ኡቱላ – – – የዞኑ ሰላምና ፀጥታ ኃላፊ
19, አቶ ዳዊት አበበ – — የዞኑ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና መምሪያ ኃላፊ
20, አቶ ዘካሪያስ ጃታ – – – የዞኑ ፐብሊክ ሰርቪስ መምሪያ ኃላፊ
21, አቶ ዘለቀ ዛራ – – – የዞኑ ደንና አከባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት ኃላፊ
22, ወ/ሮ ዝናሽ በየነ – – – የዞኑ ም/አፈ ጉባኤ
23, ወ/ሮ ትዕግስት ተስፋዬ – – – የዞኑ ሴቶችና ሕ/ጉ/ም/ኃላፊ
24, አቶ ተከተል ጎኣ – – – የዞኑ ፋይናንስ ኃላፊ
25, አቶ ከአብነህ ተስፋዬ — የዞኑ መንገድና ትራንስፖርት መ/ም/ኃላፊ
26, ኮምሽነር ዘርሁን ማላቆ – – – የሶዶ ማረሚያ ተቋም አዛዥ
27, የሶዶ ከተማ አስተባባሪዎች (ያለው ጌታቸው-የከተማው ከንቲባ፣ ስጦታው መስፊን-የከተማ ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ፣ ጋሻው ጋልቻ፣ ወ/ሪት ምስራቅ ሞላ፣
28, የቦዲቲ ከተማ አስባባሪዎች (ፀጋዬ ሳሙኤል የከተማው ከንቲባ፣ ፈረደ ጋላሶ፣ አላዛር አበራ፣ ሙሉቀን ፋንታ፣ ቃልኪዳን አየለ፣ አብነት ማመጫ)
29, የገሱባ ከተማ አስተባባሪዎች (ታምራት– የከተማው ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ፣ መርዶክዮስ )
30, የኦፋ ወረዳ አስተባባሪዎች (ናትናኤል ላኣ፣ ቢኒያም ፍሬው፣ አድማሱ፣
31, የዳሞት ፑላሳ ወረዳ አስተባባሪዎች (ፈቃዱ ኡፋይሳ–የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ)፣ ታደሰ ፊሊጶስ–የወረዳው ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ)፣ ገላዬ ይስሐቅ–ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ)፣
32, ኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ (ሳሙኤል አይሳሮ– የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ)፣
33, ካዎ ኮይሻ ወረዳ (ፍቅሬ ይገዙ — የወረዳው ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ)፣
34, መምህር አሸናፊ ከበደ….. ዎሶዩ አይሲቲ ክፍል ኃላፊ
35, ዳሞት ሶሬ ወረዳ (ያስን ያይና–የወረዳው ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ)፣
36, የገሱባ ከተማ አስተባባሪዎች (ታምሩ ተመስገን–የከተማው ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ፣ መርዶክዮስ መና፣ አበበ ዳርጮ ) ናቸው።
37, ዶ/ር ወንድሙ ወልዴ — የዎሶዩ ም/ፕሬዚዳንት፣
38, ዶ/ር አበባየሁ ቶራ – – – የዎሶዩ ም/ፕሬዚዳንት።
ባለፉት ሶስት ዓመታት ብቻ በዎላይታ ብሔራዊ ክልላዊ አደረጃጀት ጥያቄ መነሻ የሞቱ፣ አካላቸውን የጎደሉ፣ የታሰሩ፣ የተከሰሱ፣ ከኃላፊነት የተነሱና ከሥራ የተፈናቀሉና የተሰደዱ ታጋዮች ዝርዝር መረጃ አቀረብን እንጂ በርካቶች በዞኑ ከዞን ውጪም የሚኖሩ እንዲሁም በተለያዩ አለም ክፍሎች የሚኖሩ ዎላይታ ተወላጆችና አጋሮች የከፈሉትና እየከፈሉ የሚገኙት መስዋዕትነት በታሪክ መዝገብ ተሰናድቶ የሚቀመጥ እውነተኛ የህዝብ ወገንተኝነትና የሚያኮራ የአንድነት ማህተም ሆኖ ከትውልድ እስከ ትውልድ ሲወሳ የሚኖር የጋራ ታሪክ ይሆናል።
ይሄ ሁሉ መስዋዕትነት የተከፈለበት የዎላይታ ህዝብ ተፈጥሯዊና ሰብዓዊ ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ እውን እስኪሆን ድረስ በሰለማዊ መንገድ የሚደረግ ትግል የሚቀጥል ይሆናል። ለዚሁም ማሳያ የሚሆነው ከዎላይታ አብራክ የወጡ ዎህዴግ እና ዎብን ፓርቲዎች በጋራ ጥምረት የጀመሩት ታሪካዊ ክስ ሂደት ህያው ምስክር ነው። Wolaita Times