የዎላይታ ካዎ(ንጉሥ) ጦና ጋጋ ቤተሰብና #የሸዋ ትስስር  ⏬
                    
የካዎ (ንጉሥ) ጦናን ልጅ ቡሻሻ ሮቤ (ሕዝቡ ፍስሐ ጦና ብሎ ይጠሯቸው ነበር) የንጉስ ልጅ ቢሆኑም የአባታቸውን ወንበር ግን አልነገሱበትም ነበር ፤ የእሳቸው ልጅ ፊታውራሪ ደስታ ፍስሐ ይባላሉ፤ ፊታውራሪ ደስታ #የሸዋ መኳንንት የአዛዥ ሽብሩን ልጅ አግብተው(🇪🇹በኢትዮጵያዊነት ውህደት) አምስት ልጆች ወልደዋል፤ ፊታውራሪ ደስታ ፍስሐን ሰዎች #ደታ #ጦና በሚል ስም ይጠራቸው ነበር ፡፡
አሜሪካ አገር ሄደው ስለሞቱ አስከሬናቸው እዚያው በአሜሪካ አገር ቨርጂኒያና ዋሽንግተን ዲሲ መካከል በሚገኝው ግሬት ፓቶማክ ወንዝ አጠገብ ከቀድሞ #አሜሪካን ፕሬዝዳንት #ዊድው #ዊልሰን መቃብር ቁጥር 2176 አጠገብ አርፏል፤ ቁጥር 2146 መቃብራቸውም ላይ “#SON OF #WOLAITA’S #KING” የሚል ጽሁፍ ተጽፎበታል፡፡
(ምንጭ፡- አንድ አድርገን፤ ተፃፈ፡-መስከረም 26 2012 እ.ኤ.አ)
ከታሪክ ማህደር 🙏
#Enjoy the natural diversities that #Ethiopia has🇪🇹🇪🇹

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *