ላለፉት ሶስት አመታት ጀምሮ Wolaita Times በተለያዩ ጊዜ በሚያቀርባቸው መረጃዎች ላይ ከሚዲያ ስነምግባር ውጭ እንዲሁም በተደጋጋሚ ከማህበራዊ ሚዲያ መርህ ባፈነገጠ መንገድ የሌሌችን መብትና ነፃነት በሚጋፋ ሁኔታ አስተያየት በመስጠታቸው ገፁን እንዳይከተሉና በሚቀርቡ መረጃዎች ላይ አስተያየት እንዳይሰጡ የተከለከሉ (Banned) ከ1 ሺህ በላይ ተከታዮች ይቅርታ ማድረጉን ልንገልጽ እንወዳለን።
ከዚህ በሁዋላ የሌሎችን መብትና ነፃነት በማይነካ መንገድ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀቀም መርህ በመከተል መሳተፍ እንዳለባችሁ ጭምር እንገልፃለን።
Wolaita Times ይሄንን ይቅርታ ለማድረግ የቻለው ማነኛውም ዜጋ የራሱን ሀሳብ በነፃነት የመግለጽ መብት ልጠበቅ ይገባል ከሚል ፅኑ እምነት መነሻና ቁርጠኝነት ነው