የዎላይታ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 8ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤን እያካሄደ ነው።
ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት በሚቆየው በዚሁ ጉባኤ የተለያዩ አጀንዳዎች ለውይይት የሚቀርቡ ሲሆን በመጨረሻም ምክርቤቱ ቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ሹመቶችን በማፅደቅ ይጠነቀቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል።