
የኢፌዴሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚኒስቴር በመሆን ውጤታማ ተግባር በመፈፀም ላይ የሚገኙ ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ለኢፌድሪ ህዝብ ተወካዮች ምክርቤት እጩ ሆነው በዎላይታ ዞን ሁምቦ ወረዳ ምርጫ ክልል በፓርቲው መቅረቡ ተገልጿል።
ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ በተለያዩ ኃላፊነት ቦታዎች ያገለገሉና እያገለገሉ የሚገኙ በግል ብቃታቸው እና በስራ ውጤታማነታቸው የሚታወቁ ወጣት አመራር መሆኑን ብዙዎች ይመሰክራሉ።