በዲላ ዩኒቨርሲቲ የቡድን ግጭት ለመፍጠር በተንቀሳቀሱ ተማሪዎች ላይ እስከ ከባድ የዲሲፕሲን እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ።
በዩኒቨርስቲው ዋናው ግቢ የ2ተኛና 3ተኛ ዓመት ተማሪዎች የቡድን ፀብ ለመቀስቀስና የግቢውን ፀጥታ ለማደፍረስ ሰኔ 25/2013 ዓ.ም. የቡድን ፀብ ስፈጥሩ በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው በዲሲኘልን ኮምቴ ታይቶ ውሳኔው ሰኔ 5/2013 መሰጠቱ ተነግሯል።
በዚህም 1ኛ የግጭቱ ቀስቃሽ አንድ ተማሪ ከዩኒቨርሲቲው እንዲሰናበት÷
2ኛ ስድስት ተማሪዎች ደግሞ ለአንድ አመት ከዩኒቨርሲቲው እንዲታገዱ እንዲሁም 3ኛ አስር ተማሪዎች ደግሞ የግጭቱ ተባባሪ በመሆናቸው የመጨረሻ የጽሁፍ ማሰጠንቀቂያ መሰጠቱን የዩንቨርስቲው አስተዳደር ገልጿል::
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://youtube.com/wolaitatimes/ በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 05/11/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹
