በተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራት በሚታወቀው የዎላይታ ሶዶ ከተማ ወጣቶች እንዲሁም በዞኑ ለሚገኙ ወጣቶች የስራ እና የበጎ አገልግሎት አማራጭ ይዞ የመጣው ሀገር አቀፍ ማህበር የአባላትን ምዝገባ መጀመሩ ተገልጿል።
በከተማዋ ሁሉም ቀበሌ የሚገኙ ወጣቶች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት በመክፈት መመዝገብ እንደሚቻል።
አንድ የማህበሩ አባል የሆነ ወጣት ወጣት ነፃ ህክምና እና የትምህርት እድል እንደሚያገኝ ለማወቅ ተችሏል።
በዎላይታ ሶዶ ከተማ እና ዞኑ ሀሉም አካባቢዎች የሚገኙ ወጣቶች በገቢ ማስገኛ ስራዎች በሚሰማሩበት ወቅትም የብድር አገልግሎቶችን እንደሚያመቻች ድንበር የለሽ የሰላም ወጣት በጎ አድራጎት ማህበር ይፋ አድርጓል።
የተቀደሰ አላማ አንግቦ የተነሳው ድንበር የለሌው የሰላም ወጣት ለታሏቋ ኢትዮጵያዊ በጎ አድራጎት ማህበር አባል ለመሆን ዕድሜው ከ18 አመት በላይ መሆን የታደሰ መታወቂያ እና ሶስት ፎቶግራፍ ያስፈልጋል ተብሏል መባሉን WT ከሶዶ ከተማ አስተዳደር ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
Wolaita Times, 05/11/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹
