የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብ ምክር ቤት ስነምግባርና ፀረሙስና ኮምሽን መስሪያቤትን እንዲጠፋ አደረገ።
ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤ የአስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን የወጣ አዋጅ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።
በዚህም አስፈፃሚ ተቋማት፦
1.ግብርና ቢሮ
- የመሬት አስተዳደር ቢሮ
- ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ
4.ቱሪዝም ቢሮ - ስራና ክህሎት ቢሮ
6.ፋይናንስ ቢሮ - ገቢዎች ቢሮ
- መስኖና ቆላማ አከባቢ ልማት ቢሮ
- ትምህርት ቢሮ
- ፕላን ልማት ቢሮ
- ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ
- ትራንስፖርትና መንገድ ልማትና አስተዳደር ቢሮ
- ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ
- ውሃና ኢነርጂ ቢሮ
- ጤና ቢሮ
- ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
- ባህልና ስፖርት ቢሮ
- ሰላምና ፀጥታ ቢሮ
- ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን
- ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
21.ፍትህ ቢሮ - የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሆነው እንዲደራጁ ተወስኗል።
1.ፖሊስ ኮሚሽን
- ማዕድን ባለስልጣን
- የትምህርት ስልጠና እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ባለስልጣን
- የህብረተሰብ ተሳትፎና የሀብት አሰባሰብ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
- የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን
- የህብረት ስራ ልማት ኤጀንሲ
- የቡናና ቅመማ ቅመም ልማት ኤጀንሲ
- የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት
- የአከባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን
- የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን
- ኢንስፔክሽንና የውስጥ ቁጥጥር አገልግሎት
- የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ
- የመንገዶች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ
- የኮንስትራክሽን ስራዎች ቁጥጥር ባለስልጣን
- የመድሃኒት ምግብና ምግብ ነክ ጉዳዮች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን
- የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
- የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል
- የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ኮሚሽን
- የሚሊሻ ጽ/ቤት
- የአቅም ግንባታና ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት
- የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ደግሞ ለመስተዳድር ምክር ቤት አባል ለሆኑ ቢሮዎች ተጠሪ የሆኑ የአስፈፃሚ አካላት መስሪያ ቤት ሆነው እንዲደራጁ በጉባኤው ተወስኗል።
ነገር ግን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብ ምክር ቤት ስነምግባርና ፀረሙስና ኮምሽን መስሪያቤት እንዲጠፋ ማድረጉ አነጋጋሪ ሆኗል።