ዛሬ ቀኑ በኢትዮጵያ አቆጣጠር መስከረም 13, 2018 ዓ.ም፣ በዎላይታ ዘመን አቆጣጠር Gipaata 03, 2025 M.L እንዲሁም በአውሮፓ አቆጣጠር September 23, 2025 ነው
የዎላይታ ብሔር የሚጠቀምበት የዘመን አቆጣጠር ቀመር (Calendar)
የዎላይታ ጊዜ አቆጣጠር በጨረቃና በፀሐይ(Lunosolar) የሚሰላ እንደሆነ ጥናቶች ቢጠቁሙም ከጥንት ጀምሮ በጨረቃ እንደሚቆጠር WT Media የተመለከቷቸው ብዙ ምንጮች ይጠቁማሉ። ጊፓታ ደግሞ የዎላይታ ብሄር ዘመን መለወጫ በዓል ነው። ጊፓታ ማለት የመጀመሪያ አዲስ አመት ወር (September) ማለት ነው።

በዎላይታ ዘመን አቆጣጠር ቀመር መሠረት የአንድ ቀን(24 ሰዓት) ክፍፍል
Bakkaaliyaa 12:00 AM
Maallado 12:00-1:00 AM
Guuraa 1:00-4:00 AM
Poo7o 4:00-6:00 AM
Gallaassaa 6:00-9:00 AM
Omarissaa 10:00-12:00 AM
Lenkkilenkkaa12:00-1:00 PM
Qammaa 2:00-6:00 PM
bilahiyaa 6:00-7:00 PM
henqelleelaa 6:00-8:00 PM
Hekka blahiyaa 9:00-10:00 PM
Wonttimaattaa 11:00-12:00 AM
በዎላይታ ዘመን አቆጣጠር ቀመር መሠረት የአንድ ወር( 30 ቀን/በአራት ገበያ) ክፍፍል
Koyro giya-Xuma ceggenaa ወሩ በገባ የመጀመሪያው ሳምንት
Naa”antto giya-Xeero ceggennaa ወሩ በገባ በሁለተኛው ሳምንት
Heezzantto giyaa-Poo7o ceggennaa ወሩ በገባ በሶስተኛው ሳምንት
Oydantto giyaa-Goobana የወሩ የመጨረሻው ሳምንት
በዎላይታ ዘመን አቆጣጠር ቀመር መሠረት የአንድ ዓመት (በአራት ወቅቶች/12 ወራት) ከፍፍል፦ አራት አንኳር ወቅቶች
Ofinttaa(መሄር)
Boniyaa(በጋ)
Badhdheesa(በልግ)
Balgguwaa(ክረምት)
በዎላይታ ዘመን አቆጣጠር ቀመር መሠረት 12 ወራት + ጳጉሜ
1. Gifaata➢መስከረም
2. Gooluwaa➢ጥቅምት
3. Baraataa➢ህዳር
4. Duubbalaa➢ታህሳስ
5. Shachchaa➢ጥር
6. Longgiyaa➢የካቲት
7. Bullaalaa➢መጋቢት
8. Gabbaa➢ሚያዚያ
9. Laabooshaa➢ግንቦት
10. Guuliyaa➢ሰኔ
11. Caljjuwaa➢ሐምሌ
12. Kuushshaa➢ነሐሴ
13. Nuucaa➢ጳጉሜ
በመሆኑም ዛሬ ቀኑ በኢትዮጵያ አቆጣጠር መስከረም 13, 2018 ዓ.ም፣ በዎላይታ ዘመን አቆጣጠር Gipaata 03, 2025 M.L እንዲሁም በአውሮፓ አቆጣጠር September 23, 2025 ነው።