Skip to content
November 22, 2026
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

WT Media

Voice of the Marginalized Community. Dedicated to serving the oppressed with truth and fact in South Ethiopia and beyond, often neglected by state media.

Connect with Us

  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

Categories

  • Cross-Border Displacement & Refugees
  • Freedom of Speech
  • Heritage & Traditions
  • Minority & Indigenous Rights
  • National & Regional Affairs
  • Public Health Crises
  • Resource Conflicts
  • South Ethiopia Focus
  • ሀተታ እና አስተያየት
  • ሀገር ውስጥ ዜና
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • ምርመራ ዘገባዎች
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
Primary Menu
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • አማርኛ
    • አማርኛ
    • English
Light/Dark Button
Official Facebook
  • Home
  • በኢትዮጵያ በርካታ አውሮፕላኖች በአየር ጸባይ ምክንያት በሌላ አየር ማረፊያዎች ለማረፍ መገደዳቸው ተሰማ መዳረሻቸውን አዲስ አበባ ቦሌ አየር ማረፊያ አድርገው የነበሩ በርካታ አውሮፕላኖች በሌላ አየር ማረፊያዎች እያረፉ መሆኑን ፍላይትራዳር24 አመለከተ

በኢትዮጵያ በርካታ አውሮፕላኖች በአየር ጸባይ ምክንያት በሌላ አየር ማረፊያዎች ለማረፍ መገደዳቸው ተሰማ መዳረሻቸውን አዲስ አበባ ቦሌ አየር ማረፊያ አድርገው የነበሩ በርካታ አውሮፕላኖች በሌላ አየር ማረፊያዎች እያረፉ መሆኑን ፍላይትራዳር24 አመለከተ

Share this:

  • Share on X (Opens in new window) X
  • Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
  • Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
  • Share on Telegram (Opens in new window) Telegram
  • Share on WhatsApp (Opens in new window) WhatsApp
  • Email a link to a friend (Opens in new window) Email
Natnael Gecho July 26, 2021

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በበኩሉ በመጥፎ የአየር ጸባይ ምክንያት ወደ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የሚደረጉ በረራዎች በአቅራቢያ በሚገኙ አየር ማረፊያዎች እንዲያርፉ እየተደረጉ ነው ብሏል።
አየር መንገዱ በትዊተር ገጹ በቦሌ አየር ማረፊያ እና አቅራቢያው ለአየር በረራ መጥፎ የሚባል የአየር ሁኔታ መኖሩን አመላክቷል።
የበረራ ደህንነት ማረጋገጥ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው ያለው አየር መንገዱ አውሮፕላኖች በአቅራቢያ በሚገኙ አየር ማረፊያዎች እንዲያርፉ መደረጉ የቅድመ ጥንቃቄ አካል መሆኑን አስታውቋል።
ምንም እንኳ በዚህ መጥፎ አየር ጸባይ ምክንያት የተስተጓጎሉ አውሮፕላኖች ብዛትም ይሁን ወደ የትኛው አየር ማረፊያ እያረፉ እንደሆነ ባይገልጽም ፍላይትራዳር 24 የተሰኘው ድረ-ገጽ አውሮፕላኖች ወደ የትኞቸቹ አየር ማረፊያዎች እንዲያርፉ እንደተደረገ አሳይቷል።
እንደ ፍላይትራዳር24 መረጃ ከሆነ ከትናንት እሁድ ጀምሮ እስከ ሰኞ ረፋድ ድረስ ከ35 የማያንሱ መዳረሻቸውን አዲስ አበባ አድርገው የነበሩ በረራዎች ወደ ሌሎች አየር ማረፊያዎች እንዲያመሩ ተደርገዋል።
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ በተጨማሪ በዚህ መጥፎ የአየር ጸባይ ምክንያት በረራዎቻቸው ከተስተጓጎሉባቸው አየር መንገዶች መካከል የኳታር እና ቱርክ አየር መንገዶች ይገኙባቸዋል።
መነሻቸውን ከጋምቤላ፣ ኦሶሳ፣ ሰመራ አድርገው የነበሩት በጎንደር አየር አየር ማሪፈያ ሲርፉ፤ ከሰመራ እና ከኬንያዋ የባህር ዳርቻ ከተማ ሞምባሳ የተነሱት አውሮፕላኖች ባህር ዳር አርፈዋል።
ከኢስታንቡል፣ ዶሃ፣ ካርቱም፣ ዱባይ፣ ጁባ፣ ማፑቶ እና ሌጎስ የተነሱ አውሮፕላኖች ወደ ጂቡቲ ኢንዲያቀኑ ከተደረጉት በረራዎች መካከል ተጠቃሽ ናቸው።
ከዋሽንግተን፣ ጆሃንስበርግ እና ብራሰልስ የተነሱት አውሮፕላኖች ናይሮቢ ኬንያ ያረፉ ሲሆን፤ መነሻቸውን ስቶኮልም እና ጄኔቫ የነበሩት አውሮፕላኖች ሱዳን ካርቱም አርፈዋል።
ከሪያድ የተነሳው አውሮፕላን አስመራ ሲያርፍ ከሃርጌሳ የተሳው ደግሞ ድሬ ዳዋ እንዲያርፍ ሆኗል።
አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የሚያርፉ እና የሚነሱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አውሮፕላኖችን በቀን ያስተናግዳል።
እንደ ፍላይትራዳር24 መሠረት ዛሬ ብቻ ከ120 በላይ አውሮፕላኖች በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ያርፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የኢትዮጵያ አየር መንገዱ የአየር ሁኔታው ሲሻሻል አውሮፕላኖች ወደ ቀደም መዳረሻቸው ይመለሳሉ ብሏል በመግለጫው።
አየር መንገዱ ጨምሮም ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ለተፈጠረው ችግር ደንበኞችን ይቅርታ የጠየቀ ሲሆን አየር ጸባይ ሲስተካከል አሳውቃለሁ ብሏል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 19/11/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹

Related

Post navigation

Previous Previous post:

ሰሞኑን በዎላይታ አካባቢ በማህበራዊ ሚዲያዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ እንደተናገሩ ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ ሀሰት መሆኑ ተረጋገጠ

Next Next post:

የኢትዮጵያ ኤለክትሪክ አገልግሎት በዎላይታ ሶዶ ከተማ ከ180 ሚሊዮን ብር በላይ የዲስትርክት ባለሰባት ፎቅ ህንፃ ሊገነባ ነው

ተያያዠ ዜናዎች

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0

ወቅታዊ ዜናዎች

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው
  • Our Official Facebook

Latest Posts

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የሞያሌ ፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ አሁናዊ መረጃዎች ምንድናቸው ? በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር አዋሳኝ በምትገኘው ሞያሌ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0

ከየአቅጣጫዉ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0
1795174583782

አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

November 20, 2026 0
1795038055999

የእስራኤል የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስፈላጊ የህክምና አገልግሎቶችን ለሚሹ ወገኖች ነጻ የህክምና አገልግሎት አበረከተ​

November 19, 2026 0

Recent Posts

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

Categories

Cross-Border Displacement & Refugees Freedom of Speech Heritage & Traditions Minority & Indigenous Rights National & Regional Affairs Public Health Crises Resource Conflicts South Ethiopia Focus ሀተታ እና አስተያየት ሀገር ውስጥ ዜና ማህበራዊ እና ጤና ምርመራ ዘገባዎች ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ ወቅታዊ ዜናዎች
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
Copyright © All rights reserved. Wolaita Times (WT) Media 2026. | ChromeNews by AF themes.