Skip to content
November 22, 2026
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

WT Media

Voice of the Marginalized Community. Dedicated to serving the oppressed with truth and fact in South Ethiopia and beyond, often neglected by state media.

Connect with Us

  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

Categories

  • Cross-Border Displacement & Refugees
  • Freedom of Speech
  • Heritage & Traditions
  • Minority & Indigenous Rights
  • National & Regional Affairs
  • Public Health Crises
  • Resource Conflicts
  • South Ethiopia Focus
  • ሀተታ እና አስተያየት
  • ሀገር ውስጥ ዜና
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • ምርመራ ዘገባዎች
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
Primary Menu
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • አማርኛ
    • አማርኛ
    • English
Light/Dark Button
Official Facebook
  • Home
  • በኢትዮጵያ ሀብታቸውን በትክክል ስለማስመዝገባቸው የማረጋገጥ ሥራ ከተሠራባቸው ውስጥ 47 በመቶ የሚሆኑት የሰጡት መረጃ የተሳሳተ መሆኑ ተገለፀ

በኢትዮጵያ ሀብታቸውን በትክክል ስለማስመዝገባቸው የማረጋገጥ ሥራ ከተሠራባቸው ውስጥ 47 በመቶ የሚሆኑት የሰጡት መረጃ የተሳሳተ መሆኑ ተገለፀ

Share this:

  • Share on X (Opens in new window) X
  • Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
  • Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
  • Share on Telegram (Opens in new window) Telegram
  • Share on WhatsApp (Opens in new window) WhatsApp
  • Email a link to a friend (Opens in new window) Email
Natnael Gecho August 9, 2021

በ2013 በጀት ዓመት ሀብታቸውን በትክክል ስለማስመዝገባቸው የማረጋገጥ ሥራ ከተሰራባቸው ሀብት አስመዝጋቢዎች መካከል 47% የሚሆኑት ያስመዘገቡት የሀብት መረጃ የተሳሳተ ነው፡፡
በሀብት ማሳወቅና ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 668/2002 አንቀጽ 11 መሰረት የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የተመዘገበን ሀብት መረጃ ትክክለኛነት እንዲያረጋግጥ ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡
በመሆኑም ኮሚሽኑ በ2013 በጀት ዓመት ለሙስና ተጋላጭ በሆኑ ዘርፎች ላይ በሚሰሩ 386 ሀብት አስመዝጋቢዎችና ቤተሰቦቻቸው ላይ የሀብት ምዝገባ ትክክለኛነትን የማረጋገጥ ሥራዎች ሰርቷል፡፡
በዚህ መሠረት በበጀት ዓመቱ የመረጃ ትክክለኛነትን የማረጋገጥ ተግባር ከተከናወነባቸው ሀብት አስመዝጋቢዎች መካከል 47 በመቶ የሚሆኑት ያስመዘገቡት ሀብት ትክክለኛነት የጎደለው መሆኑ ተገልጿል፡፡
አብዛኛዎቹ ሀብት አስመዝጋቢዎች ባስመዘገቡት ሀብት ላይ መጠነኛ ልዩነት የተስተዋለባቸው በመሆኑ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸው እንዲያስተካክሉ እየተደረገ ሲሆን 13 ሀብት አስመዝጋቢዎች ደግሞ ባስመዘገቡት ሀብትና ባላቸው ሀብት መካከል ያለው ልዩነት ከፍተኛ በመሆኑ በሕግ እንዲጠየቁ ለተጨማሪ ምርመራ መረጃዎቻቸው ለፍትህ አካላት ተልኳል፡፡
በተካሄደው የሀብት ምዝገባ መረጃ ትክክለኛነት የማረጋገጥ ሥራ ከተገኙ ልዩነቶች መካከል በአንድ ግለሰብ ስም ሳይመዘገብ የቀረ በተለያዩ የሂሳብ ቁጥሮች ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ ተቀማጭ ገንዘብ መገኘቱ፤ አንድ ግለሰብ ሳያስመዘግባቸው የቀረ 4 መኖሪያ ቤቶች መገኘታቸው፤ ተሽከርካሪ እና ሌሎችም ግኝቶች የታዩ እና ግኝቶቹም በሀብት ምዝገባ ወቅት አስመዝጋቢዎቹ ሳያስመዘግቧቸው የቀሩ መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡
የሀብት ምዝገባ መረጃ ትክክለኛነት የማረጋገጥ ሥራ ሲሰራ ኮሚሽኑ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ከሚገኙ ከ105 ተቋማት በላይ መረጃዎችን ሰብስቧል፡፡
መረጃዎቹ የገንዘብ እንቅስቃሴን በሚመለከት ከመንግስት እና ከግል ባንኮች፣ አክስዮን ድርሻ ስለመኖሩ ለማረጋገጥ ከግል ባንኮችና ኢንሹራንስ ተቋማት፣ ተሽከርካሪ ስለመኖሩ ለማረጋገጥ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ከሚገኙ የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድ ሰጪ ተቋማት፣ ሪል ስቴት መኖሪያ ቤት ስለመኖሩ ለማረጋገጥ በተመረጡ የሪልስቴት ተቋማት፣ የቤት/መሬት ይዞታ ስለመኖሩ ለማረጋገጥ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የይዞታ አስተዳደር እና የይዞታ መረጃ ኤጀንሲ ተቋማት፣ የንግድ ድርጅት ስለመኖሩ ለማረጋገጥ ከንግድ ሚኒስቴር፣ ከአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ እና ከሌሎች አግባብነት ካላቸው ተቋማት የተሰበሰቡ ናቸው ተብሏል፡፡
እንደ ኮሚሽኑ ዘገባ በአጠቃላይ በሕጉ መሰረት ሀብት አስመዝጋቢዎች የሚያስመዘግቡት ሀብት ትክክለኛ እና እውነተኛ ሊሆን ይገባል፡፡ ነገር ግን የሀብት መጠንን በመደበቅ ወይም በመጨመር የተሳሳተ የሀብት ምዝገባ መረጃ ማስመዝገብ ውጤቱ ምንጩ እንዳልታወቅ ሀብት ተቆጥሮ በሕግ የሚያስጠይቅና ሀብቱን የሚያስወርስ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል ተብሏል፡፡
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 03/12/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹

Related

Post navigation

Previous Previous post:

በኢትዮጵያ አፋር ክልል ከ200 በላይ ንጹሀን ዜጎች መጨፍጨፋቸው ማሳሰቡን ዩኒሴፍን ገለፀ

Next Next post:

ከዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ጋር በተባባሪ አዘጋጅነት ለመስራት ለሚፈልጉ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ተያያዠ ዜናዎች

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0

ወቅታዊ ዜናዎች

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው
  • Our Official Facebook

Latest Posts

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የሞያሌ ፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ አሁናዊ መረጃዎች ምንድናቸው ? በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር አዋሳኝ በምትገኘው ሞያሌ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0

ከየአቅጣጫዉ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0
1795174583782

አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

November 20, 2026 0
1795038055999

የእስራኤል የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስፈላጊ የህክምና አገልግሎቶችን ለሚሹ ወገኖች ነጻ የህክምና አገልግሎት አበረከተ​

November 19, 2026 0

Recent Posts

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

Categories

Cross-Border Displacement & Refugees Freedom of Speech Heritage & Traditions Minority & Indigenous Rights National & Regional Affairs Public Health Crises Resource Conflicts South Ethiopia Focus ሀተታ እና አስተያየት ሀገር ውስጥ ዜና ማህበራዊ እና ጤና ምርመራ ዘገባዎች ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ ወቅታዊ ዜናዎች
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
Copyright © All rights reserved. Wolaita Times (WT) Media 2026. | ChromeNews by AF themes.