የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ በቅርቡ በኢትዮጵያ በሚዲያ ዘርፍ በህጋዊነት ለመስራት የሚያስችል ፈቃድ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን መውሰዱን ተከትሎ ስራውን በይፋ መጀመሩ ይታወቃል።
ሚዲያው በአከባቢው በሚዲያው ዘርፍ የበኩሉን አውንታዊ ሚና ለመጫወት በሁሉም መገናኛ አማራጮች ወደ ህብረተሰቡ ለመድረስ የሚያደርገውን አላማ ለማሳካት በተባባሪ አዘጋጅነት በጋራ ለመስራት የሚፈልጉ አመልካቾችን በጨረታ አወዳድረው ለማሰራት ይፈልጋል።
በተባባሪ አዘጋጅነት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ⏬
⏩ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን መተዳደሪያና ደንብ ለማክበር ፈቃደኝነት ያለው፣
⏩ የሚዲያውን ኤዲቶሪያል መመሪያ የጠበቁ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት ፈቃደኝነት ያለው፣
⏩ በሚዲያ ዘርፍ ልምድና ዕውቀት ያለው ይበረታታል፣
⏩ ተባባሪ አዘጋጅ ብያንስ በሳምንት አንድ ቀን በዎላይታ ታይምስ ሚዲያ አመራጮች ሁሉ በቪድዮ ብቻ (ውይይት፣ እንግዳ ማቅረብ፣ መዝነኛ፣ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ) ጠቃሚና ሳቢ የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ለማቅረብ ፈቃደኝነት ያለው፣
⏩ የትኛውም ፅንፍ የረገጠ ፓለቲካ አመለካከት የለለውና በማህበረሰቡ ጥሩ ስምና ተቀባይነት ያለው፣
⏩ ሴት ተጫራቾች ይበረታታሉ፣
⏩ ተጫራቾች በጨረታው የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በዎላይታ ታይምስ ሚዲያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት 1000417514213 ያስገቡበትን ደረሰኝ ድርጅትን ሆነ የተጫራቹን ማንነት የሚገለጽ መረጃ
በemail wolaitatimes09@gmail.com ወይንም በሶዶ ከተማ በ21 ማዞሪያ ሰላም ህንፃ ላይ ባለው በሚዲያው ዋና ቢሮ 04/12/12 ዓ.ም ጀምሮ ባሉ አስር በስራ ቀናት በአካል መጥተው መስጠትና ለመወዳደር የሚያስችል ማረጋገጫ መውሰድ ይቻላል።
✍️ማሳሰቢያ⏭ ዝርዝር የተባባሪ አዘጋጅነት ስምምነት ውል ጨረታውን ካሸነፈ ድርጅት ወይንም ግለሰብ ጋር ይፈፀማል።
ከዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ጋር በተባባሪ አዘጋጅነት ለመስራት ለሚፈልጉ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ⏬