የ2013 ዓ.ም ግብር ዓመት የደረጃ ሐ ታክስ ከፋዮች አፈፃፀም እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2013 ዓ. ም ባለው የዎላይታ ዞን በአፈፃፀም አንደኛ ደረጃ መያዙን የደቡብ ክልል ገቢዮች ባለስልጣናት ማስታወቁን የዎላይታ ታይስም ሚዲያ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።

ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1

በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።

Wolaita Times, 05/12/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹