Skip to content
November 22, 2026
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

WT Media

Voice of the Marginalized Community. Dedicated to serving the oppressed with truth and fact in South Ethiopia and beyond, often neglected by state media.

Connect with Us

  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

Categories

  • Cross-Border Displacement & Refugees
  • Freedom of Speech
  • Heritage & Traditions
  • Minority & Indigenous Rights
  • National & Regional Affairs
  • Public Health Crises
  • Resource Conflicts
  • South Ethiopia Focus
  • ሀተታ እና አስተያየት
  • ሀገር ውስጥ ዜና
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • ምርመራ ዘገባዎች
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
Primary Menu
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • አማርኛ
    • አማርኛ
    • English
Light/Dark Button
Official Facebook
  • Home
  • የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲው ባለፉት ሁለት ዓመታት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ በመመደብ ከ2 ሺህ የሚበልጡ ወጣቶችን የሥራ ዕድል በመፍጠር ተጠቃሚ ማድረጉ ተነገረ

የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲው ባለፉት ሁለት ዓመታት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ በመመደብ ከ2 ሺህ የሚበልጡ ወጣቶችን የሥራ ዕድል በመፍጠር ተጠቃሚ ማድረጉ ተነገረ

Share this:

  • Share on X (Opens in new window) X
  • Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
  • Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
  • Share on Telegram (Opens in new window) Telegram
  • Share on WhatsApp (Opens in new window) WhatsApp
  • Email a link to a friend (Opens in new window) Email
Natnael Gecho August 11, 2021
የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲው ባለፉት ሁለት ዓመታት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ በመመደብ ከ2 ሺህ የሚበልጡ ወጣቶችን የሥራ ዕድል በመፍጠር ተጠቃሚ ማድረጉ ተነገረ፡፡
በዚህም የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ከወላይታ ዞን አስተዳደር የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት፡፡
የዎላይታ ዞን ኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪ ልማት መምሪያ የ2013 ዓ.ም ዓመታዊ ማጠቃለያ ጉባኤና የ2014 ዓ.ም መነሻ ዕቅድ ንቅንቄ በትላንትናው ዕለት ባካሄደው ጉባኤ ለሞዴል ኢንዱስትሪዎች እና በዘርፉ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ ተቋማት የዕውቅና ሽልማት አበርክቷል፡፡
እውቅና ከተበረከተላቸው ተቋማት መካከከል የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አንዱ ሲሆን፤ ዩኒቨርሲቲው በ2013 በጀት ዓመት በዎላይታ ዞን ውስጥ ለሚገኙና በከተማ እና ገጠር ሥራ ዘርፍ ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች የሥራ ዕድል በማመቻቸትና የገበያ ድጋፍ በማድረግ ላበረከተው ድጋፍ የክሪስታል ዋንጫ፣ የሜዳልያ እና የሰርትፍኬት ዕቅና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፕ/ር ታከለ ታደሰ ዩኒቨርሲቲው ባለፉት ሶስት ዓመታት በዎላይታ ዞን በከተማና ገጠር ሥራ ዘርፍ ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች የሥራ ዕድል በማመቻቸት እና የገበያ ትስስር በመፍጠር ዘርፈ ብዙ ሥራ መሰራቱን አሳውቀዋል፡፡
ፕሬዝዳንቱ አክለውም፤ በዩኒቨርሲቲው በተከናወኑና እየተከናወኑ ባሉ የአረንጓዴ ልማት፣ የጥልቅ ቆሻሻ አወጋገድና አያያዝ ፣ በኮንስትራክሽን(ግንባታ)፣ በሆቴል አገልግሎት፣ በእንስሳት እርባታ እና በወተት ልማት የስራ ዘርፍ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ወጣቶችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን ጠቁመዋል፡፡
ባለፉት ሁለት ዓመታት ብቻ ከ 2 ሺህ የሚበልጡ በጥቃቅንና አነስተኛ የስራ መስኮች የተደራጁ ወጣቶች በዩኒቨርሲቲው የሥራ ዕድል ማግኘታቸውንም ፕ/ር ታከለ ተናግረዋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው በጥቂሉ ከ70 ሚሊየን ብር በመመደብ ከዎላይታ ዞን አስተዳደር ጋር በጥምረት በመስራት ወጣቱን የሥራ ፈጠራ ባለቤት በማድረግ ተጠቃሚነቱን የማደጋገጥ ሥራ መከናወኑንም ፕሬዝዳንቱ አውስተዋል፡፡
በዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ዕድል ፈጠራ በዳይሬክቶሬት ደረጃ የአሰራር ሥርዓት መዘርጋቱን የተናገሩት ፕሬዝዳንቱ፤ በቀጣይ ጊዜያትም ከ 4 ሺህ የሚበልጡ ወጣቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን ገልጸዋል፡፡
በዘርፉ በቀጣይ ትኩረት በመስጠት የወጣቶች ስብዕና ግንባታ እንዲሁም የወጣቶች ተጠቃሚነት በሚያረጋግጡ የሥራ ዘርፎችን በመለየት የክህሎት ሥልጠና እንደሚሰጥ አቅጣጫ መቀመጡንም ፕሬዝዳንቱ አሳውቀዋል ሲል ከዩንቨርስቲው ኮሙኒኬሽን ዳይሮክቴሬት ያገኘነው ዘገባ ያመለክታል፡፡
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 05/12/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹

Related

Post navigation

Previous Previous post:

የዎላይታ ዞን በገቢ አሰባሰብ በክልሉ የመጀመሪያ ደረጃ መያዙ ተገለፀ

Next Next post:

በዎላይታ ሶዶ ከተማ ፓሊስና ማህበረሰብ በቅርበት በመስራታቸው የወንጀል ድርጊቶች በአንፃራዊነት እየቀነሰ መምጣቱ ተገለፀ

ተያያዠ ዜናዎች

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0

ወቅታዊ ዜናዎች

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው
  • Our Official Facebook

Latest Posts

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የሞያሌ ፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ አሁናዊ መረጃዎች ምንድናቸው ? በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር አዋሳኝ በምትገኘው ሞያሌ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0

ከየአቅጣጫዉ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0
1795174583782

አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

November 20, 2026 0
1795038055999

የእስራኤል የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስፈላጊ የህክምና አገልግሎቶችን ለሚሹ ወገኖች ነጻ የህክምና አገልግሎት አበረከተ​

November 19, 2026 0

Recent Posts

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

Categories

Cross-Border Displacement & Refugees Freedom of Speech Heritage & Traditions Minority & Indigenous Rights National & Regional Affairs Public Health Crises Resource Conflicts South Ethiopia Focus ሀተታ እና አስተያየት ሀገር ውስጥ ዜና ማህበራዊ እና ጤና ምርመራ ዘገባዎች ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ ወቅታዊ ዜናዎች
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
Copyright © All rights reserved. Wolaita Times (WT) Media 2026. | ChromeNews by AF themes.