Skip to content
November 22, 2026
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

WT Media

Voice of the Marginalized Community. Dedicated to serving the oppressed with truth and fact in South Ethiopia and beyond, often neglected by state media.

Connect with Us

  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

Categories

  • Cross-Border Displacement & Refugees
  • Freedom of Speech
  • Heritage & Traditions
  • Minority & Indigenous Rights
  • National & Regional Affairs
  • Public Health Crises
  • Resource Conflicts
  • South Ethiopia Focus
  • ሀተታ እና አስተያየት
  • ሀገር ውስጥ ዜና
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • ምርመራ ዘገባዎች
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
Primary Menu
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • አማርኛ
    • አማርኛ
    • English
Light/Dark Button
Official Facebook
  • Home
  • የዎላይታ ዞን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ 2014 በጀት ዓመት 5.2 ቢሊዮን ብር በማፅደቅ ተጠናቀቀ

የዎላይታ ዞን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ 2014 በጀት ዓመት 5.2 ቢሊዮን ብር በማፅደቅ ተጠናቀቀ

Share this:

  • Share on X (Opens in new window) X
  • Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
  • Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
  • Share on Telegram (Opens in new window) Telegram
  • Share on WhatsApp (Opens in new window) WhatsApp
  • Email a link to a friend (Opens in new window) Email
Natnael Gecho August 20, 2021

ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የዎላይታ ዞን ምክር ቤት ባደረገው 4ኛ ዙር 9ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤ 2014 በጀት ዓመት ለሥራ አፈጻጸም የሚሆን 5.2 ቢሊዮን ብር በማፅደቅ መጠናቀቁ ተገልጿል።
የዞኑ ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዙር 9ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤ የ2013 በጀት ዓመት የሥራ ክንውንና 2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ረፖረት ቀርበው ውይይት የተደረገ ስሆን በቀጣይ መሻሻል ያለባቸው ጉዳዮችን በተመለከት በሰፍው አሰተያየት ተሰጥቶ አቅጣጫ ተቀምጧል ።
በተላይ የግብርናውን ሥራውን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የአርሶአደሮችን የዘመናዊ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ጋር የሚስተዋሉ ችግሮች ሊቀረፉ ይገባል ብለዋል።
ይህንን ችግር በመቅረፍ ባሳለፍነው በጀት ዓመት የተከሰተውን የአየር መዛባት ተከትሎ ያጋጠመውን የምርት እጥረት ለማካካስ በቁርጠኝነት ለመስራት መታቀዱን የዞኑ አሰተዳደር ዶክተር እንድሪያስ ጌታ
ተናግረዋል ።
በ2014 በጀት ዓመት 76 ሽህ 1መቶ 82 ሄክታር መሬት በላይ ማሳ በተለያዩ የሰብል አይነቶች ለመሸፈን የታቀደ መሆኑን የተናገሩት ዶክተር እንድሪያስ ከዚህም 11 ሚልዮን 1መቶ 97 ሽህ ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት መታቀዱን አክለዋል ።
በሌላ በኩል ደግሞ በዞኑ በስፋት እየተስተዋለ ያለውን የሥራ አጥነት ቁጥር ለመቀነስ ከተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር በመተባበር ለወጣቶች ግዚያዊና ቋሚ የሥራ ዕድል ለመፍጠር በቅንጅት መሰራት እንዳለበት አቅጣጫ ተቀምጧል ።
ለዚህም የግል ኢንቨስትመንት ዘርፍ የማስፋፋት ሥራ ልዩ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባም ጉባኤው በጥልቀት መክሯል ።
ለሥራው ስኬታማነት 2014 በጀት ዓመት የኢንቨስትመንት ዘርፉን በማጠናከር በግብርና 8 የግል ባለሀብቶች፣ በኢንዱስትሪ ደግሞ 18 እንድሁም በአገልግሎት ዘርፍ 29 የግል ኢንቨስተሮችን ወደ ሥራ ለማስገባት መታቀዱንም የዞኑ አሰተዳደሪ ዶክተር እንድሪያስ ጠቁመዋል ።
የተመደበውን በጀት በተገቢው ከመጠቀም አኳያና የህዝብና የመንግስት ሀብት ሳይባከን ለታለመለት የመሰረት ልማት ሥራዎች እንዲውል በምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ደረጃ ተገቢ ክትትልና ቁጥጥር መደረግ እንዳለበት አቅጣጫ ተቀምጧል።
ይህንን የተሰጠውን የህዝብና የመንግስት ኃላፊነት በተገቢው ለመወጣት በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ የዞኑ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ አበበች እራሾ ተናግረዋል ።
እንደ ደሬቴድ ዘገባ በተላይ አንዳንድ ተቋማትና ግለሰቦች ላይ ያለው የመንግስት ዕዳ አመላለስ ጋር እየተስተዋለ ያለውን የአፈር ማዳበሪያ ዕዳ አመላለስ ጉድለት ለማረም በትኩረት መሰራት እንዳለበትም ተናግረዋል።
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 14/12/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹

Related

Post navigation

Previous Previous post:

ሊመዘበር የነበረውን ከ368 ሚሊዮን ብር በላይ የህዝብና የመንግስት ሃብት በ2013 በጀት ዓመት ከምዝበራ መታደጋቸዉን የደቡብ ክልል የስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ

Next Next post:

ኢትዮጵያ ፌስቡክንና ትዊተርን ሊተካ የሚችል የማህበራዊ ትስስር ገጽ ስራ ላይ ልታውል ነው

ተያያዠ ዜናዎች

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0

ወቅታዊ ዜናዎች

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው
  • Our Official Facebook

Latest Posts

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የሞያሌ ፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ አሁናዊ መረጃዎች ምንድናቸው ? በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር አዋሳኝ በምትገኘው ሞያሌ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0

ከየአቅጣጫዉ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0
1795174583782

አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

November 20, 2026 0
1795038055999

የእስራኤል የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስፈላጊ የህክምና አገልግሎቶችን ለሚሹ ወገኖች ነጻ የህክምና አገልግሎት አበረከተ​

November 19, 2026 0

Recent Posts

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

Categories

Cross-Border Displacement & Refugees Freedom of Speech Heritage & Traditions Minority & Indigenous Rights National & Regional Affairs Public Health Crises Resource Conflicts South Ethiopia Focus ሀተታ እና አስተያየት ሀገር ውስጥ ዜና ማህበራዊ እና ጤና ምርመራ ዘገባዎች ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ ወቅታዊ ዜናዎች
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
Copyright © All rights reserved. Wolaita Times (WT) Media 2026. | ChromeNews by AF themes.