Skip to content
November 22, 2026
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

WT Media

Voice of the Marginalized Community. Dedicated to serving the oppressed with truth and fact in South Ethiopia and beyond, often neglected by state media.

Connect with Us

  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

Categories

  • Cross-Border Displacement & Refugees
  • Freedom of Speech
  • Heritage & Traditions
  • Minority & Indigenous Rights
  • National & Regional Affairs
  • Public Health Crises
  • Resource Conflicts
  • South Ethiopia Focus
  • ሀተታ እና አስተያየት
  • ሀገር ውስጥ ዜና
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • ምርመራ ዘገባዎች
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
Primary Menu
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • አማርኛ
    • አማርኛ
    • English
Light/Dark Button
Official Facebook
  • Home
  • ከተሞች የህገ ወጦች ዋሻ ሳይሆኑ የዘመናዊነት መገለጫ መሆናቸውን አውቀን መስራት ይኖርብናል ተባለ

ከተሞች የህገ ወጦች ዋሻ ሳይሆኑ የዘመናዊነት መገለጫ መሆናቸውን አውቀን መስራት ይኖርብናል ተባለ

Share this:

  • Share on X (Opens in new window) X
  • Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
  • Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
  • Share on Telegram (Opens in new window) Telegram
  • Share on WhatsApp (Opens in new window) WhatsApp
  • Email a link to a friend (Opens in new window) Email
Natnael Gecho August 23, 2021

የደቡብ ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሴክቶሪያል ጉባኤ በዎላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ሴክቶሪያል ጉባኤውን አስመልክቶ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የዎላይታ ሶዶ ከንቲባ  አቶ መርክነህ ማለዳ፣ መላውን የከተማ ህዝብ በማሳተፍ የህብረተሰቡን ፍላጎት ደረጃ በደረጃ እየፈቱ እንደሚገኙ ጠቁመው፣ የከተማው ዕድገት ቀጣይነት እንዲኖረው  አሁን ላይም በትጋት በትጋት እንሰራለን ብለዋል፡፡
በበጀት ዓመቱ በርካታ የመሰረተ ልማት ዝርጋታዎች ተከናውነዋል ያሉት ከንቲባው፣ በ2013 ታህሳስ ወር ላይ የመርካቶ ገበያ በደረሰበት የእሳት ቃጠሎ ለመታደግ የክልሉ መንግስትና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ባደረገው ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበው  የገበያ ማዕከሉም እየተገነባ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በሴክቶሪያል ጉባኤው የተገኙት በም/ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ በከተሞች የመሰረተ ልማት ዘርፍ አስተባባሪና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ተስፋዬ ይገዙ ለሃገራችን ነጻነትና ለኢትዮጵያ ህልውና እየተዋደቀ ያለውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጀግንነትነማ ተጋድሎ ከጉባኤው ተሳታፊ ጋር አድናቆታቸውን ገልጸዋል፡፡
የሽብር ቡድኑ የከፈተብንን ጸረ- አንድነትና ጸረ-ልማት ለመመከት ከጀግናው መከላከያ ሰራዊት ጎን ተሰልፈን የጀመርነውን ድጋፍ እናጠናክራለን ያሉት አቶ ተስፋዬ አፈጻጸማችን ስንገመግም የህዝባችንን አንድነት በሁለንተናዊ መልኩ ተጠቃሚ በማድረግ ነው ብለዋል፡፡
በከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት የወጡ መመሪያዎችና ደንቦች ሲተገበሩ መቆየታቸውን በመገለፅ በመሬት ዝግጅት በኩል የተሸለ አፋጻጸም ቢታይም መሬትን ለአልሚዎች ከማስተላለፍ አንጻር በሁሉም አካባቢዎች ውስንንት እንዳለባቸው ተናግረዋል፡፡
በክልሉ ባሉ ከተሞች በህገ ወጥ መንገድ የከተማ መሬት እየተያዘ መሆኑንና የሌባና ፖሊስ ሩጫ ለከተሞች  እድገት እንቅፋት መሆኑን አውቀን ህገ ወጦችን መከላከል ይኖርብናል ነው ያሉት፡፡
ከመሬት ምዝገባ ጋር ተያይዞ ተግባራቱን በጀመሩ ከተሞች በተሻለ መልኩ መፈጸሙና ለህገ ወጦች ዋሳሻ የሚሆነውን መሬት ዘርፉን በመጠቀም መከላከል እንደሚቻለም ተገልቷል፡፡
ዜጎች በከተሞቻችን በሰላምና በተረጋጋ መልኩ እንዲኖሩ ለማድረግ መስራት እንዳለብን የሚታመን ቢሆንም አመራሩ ለዘርፉ የሚሰጠው ትኩረት አነስተኛ መሆኑም ተጠቁሟል፡፡
የገጠር ማዕከላትን ወደ ከተማ የመቀየርና ወደ ፈርጅ ከመለወጥ አንጻር በበጀት አመቱ ሰፊ ስራ መሰራቱን የተናገሩት አቶ ተስፋዬ  በውስን የሰው ሃይል ህዝባዊ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባም ተናግረዋል፡፡
በኮንስትራክሽን ዘርፉ የተሰማሩ አካላት የገበያ መዋዠቅንና ሌሎች ክፍተቶችን በመጠቀም በዘርፉ ላይ ችግር እንዳይፈጥሩ መስራት ይኖርብናል ሲሉም ገልጸዋል፡፡
የ/ ክ/ከ/ል/ ኮ/ቢሮ ቢሮ ዘገባ ከተሞች ህዝብን በተደራጀና በተቀናጀ መልኩ በማሳተፍ ሰፊ ስራ እየተሰራ እንደሚገኝ የተናገሩት ቢሮ ኃላፊው በቀጣይም ህዝባዊ ንቅናቄ መፍጠርና የልማቱ ባለቤት አድርገን መስራት ይጠበቅብናል ብለዋል፡፡
በአጠቃላይ ከተሞች የህገ ወጥ ዋሻ ሳይሆኑ የዘመናዊነት መገለጫ መሆናቸውን አውቀን መስራት ይኖርብናል ሲሉ አቶ ተስፋዬ ተናግረዋል፡፡
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡Wolaita Timese/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 17/12/13 E.C , Sodo, #Ethiopia🇪🇹

Related

Post navigation

Previous Previous post:

ባልታወቁ ሰዎች ተጠልፎ የነበረው የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ፌስቡክ ገፅ ተመለሰ

Next Next post:

የቤቶችና የኮንስትራክሽን ሚኒስትር ሚንስቴር እንጂነር አይሻ መሐመድ ጨምረው ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች የዎላይታ ሶዶ መርካቶ ገበያ ማዕከል መልሶ ግንባታ ያለበትን ደረጃ ጉብኝት አደረጉ

ተያያዠ ዜናዎች

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0

ወቅታዊ ዜናዎች

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው
  • Our Official Facebook

Latest Posts

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የሞያሌ ፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ አሁናዊ መረጃዎች ምንድናቸው ? በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር አዋሳኝ በምትገኘው ሞያሌ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0

ከየአቅጣጫዉ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0
1795174583782

አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

November 20, 2026 0
1795038055999

የእስራኤል የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስፈላጊ የህክምና አገልግሎቶችን ለሚሹ ወገኖች ነጻ የህክምና አገልግሎት አበረከተ​

November 19, 2026 0

Recent Posts

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

Categories

Cross-Border Displacement & Refugees Freedom of Speech Heritage & Traditions Minority & Indigenous Rights National & Regional Affairs Public Health Crises Resource Conflicts South Ethiopia Focus ሀተታ እና አስተያየት ሀገር ውስጥ ዜና ማህበራዊ እና ጤና ምርመራ ዘገባዎች ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ ወቅታዊ ዜናዎች
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
Copyright © All rights reserved. Wolaita Times (WT) Media 2026. | ChromeNews by AF themes.