ባለፈው ቅዳሜ ከሰዓት 15/12/13 ዓ.ም ጀምረው በተደራጀ ሁኔታ በመንታፊዎች እጅ ወድቀው የነበረው የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ፌስቡክ ገፅ ከብርቱ ጥረት በኃላ ማምሻውን ለመመለስ ተችሏል።
ገፁን ለመመለስ በውጭ ሀገርና በሀገር ውስጥ ባለሙያዎች እንዲሁም በፌስቡክ ካምፓኒ ውስጥ በደህንነት ክፍል ውስጥ የሚገኙ ግለሰቦች ትብብር ባይታከል ገፁን መልሰን የማግኘት ዕድሉ እጂግ በጣም አነስተኛ ነውና ስለ ትብብራቸው ሁሉንም እያመሰገንን ገፁ ከተጠለፈ በኃላ መንታፊዎቹ በStory ላይ ሚዲያውን የማይመጥን የምስል አስቀምጠው መልዕክት በማስተላለፋቸው ለተፈጠረው ነገር ተከታዮቻችንን ይቅርታ እንጠይቃለን።
ስለ አብሮነታችሁ እናመሰግናለን🙏
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡Wolaita Timese/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 17/12/13 E.C , Sodo, #Ethiopia🇪🇹
