ዩኒቨርሲቲው ለ13ኛ ጊዜ ባካሄደው የተማሪዎች ምረቃ ሥነ-ስርዓት በመጀመሪያ ድግሪ በመደበኛ 3,204፣ በሳምንቱ መጨረሻ 2,017፣ በምሽት 50 ፤ በ2ኛ ድግሪ (ማስተርስ) 448 እንዲሁም በ3ኛ ድግሪ 7 በአጠቃላይ 5,726 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል።
በዩኒቨርሲቲው በዛሬው ዕለት በአጠቃላይ ከተመረቁ 5,726 ተማሪዎችን ውስጥ 3,696 ወንዶች ሲሆኑ ቀሪዎቹ 2031 ሴቶች መሆናቸው በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ተገልጿል፡፡
በዘንድሮ ሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስቴር የምዘና መስፈርት 3.5 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ሴቶች እንዲሁም 3.75ና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ወንዶች 185 ዕጩ ምሩቃን በዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እንዲቀጠሩ መወሰኑ ይታወሳል፡፡
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡Wolaita Timese/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 22/12/13 E.C , Sodo, #Ethiopia🇪🇹


