በዎላይታ ዞን በቦዲቲ ከተማ ሁለት መቶ ሚሊዮን ብር በሚጠጋ ገንዘብ ትልቅ ሎጅ ሊገነባ ነው ተባለ

በዎላይታ ዞን በዲት ከተማ ሁለት መቶ ሚሊዮን ብር በሚጠጋ ገንዘብ ትልቅ ሎጅ ለመስራት የድዛይን ስራ አልቆ ወደ ግንባታ ሂደት ለመግባት እንቅስቃሴ መጀመሩን የሎጁ ባለቤት አቶ ፈለቀ ፋንታ(ዞኮሎ) ለዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ገልጸዋል።

ይህ ALAS DAMOTA VIEW LODGE በሚል ስም የሚገነባው ለከተማዋ ሆነ ለአከባቢው የሆቴል ቱሪዝም በማሳደግ አማራጭ ከመሆን ባሻገር ለበርካታ ወጣቶች የስራ ዕድል በመፍጠር የበኩሉን ድርሻ እንደሚያበረክት የሎጁ ባለቤት አቶ ፈለቀ ፋንታ(ዞኮሎ) ተናገረዋል።

በሎጁ ውስጥ

1, 20 vip bedroom
2, 2 presidential suits
3, 28 vip bedroom
4, 14 double bedroom
5, cultural restaurant
6, spa and beauty
7, 3 meeting hall
8, swimming pool
9, outdoor cafe
10, modern restaurant
11, reception
12, Gym
13, zoo
14, parking lots
15, kids play ground የሚያካትት መሆኑንም ለማውቅ ተችሏል።

ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡Wolaita Timese/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።

Wolaita Times, 23/12/13 E.C , Sodo, #Ethiopia🇪🇹