Skip to content
November 22, 2026
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

WT Media

Voice of the Marginalized Community. Dedicated to serving the oppressed with truth and fact in South Ethiopia and beyond, often neglected by state media.

Connect with Us

  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

Categories

  • Cross-Border Displacement & Refugees
  • Freedom of Speech
  • Heritage & Traditions
  • Minority & Indigenous Rights
  • National & Regional Affairs
  • Public Health Crises
  • Resource Conflicts
  • South Ethiopia Focus
  • ሀተታ እና አስተያየት
  • ሀገር ውስጥ ዜና
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • ምርመራ ዘገባዎች
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
Primary Menu
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • አማርኛ
    • አማርኛ
    • English
Light/Dark Button
Official Facebook
  • Home
  • የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ሠራተኞች ለተቋሙ ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንቶች የዕውቅናና ምስጋና ሽልማት አበረከቱ

የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ሠራተኞች ለተቋሙ ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንቶች የዕውቅናና ምስጋና ሽልማት አበረከቱ

Share this:

  • Share on X (Opens in new window) X
  • Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
  • Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
  • Share on Telegram (Opens in new window) Telegram
  • Share on WhatsApp (Opens in new window) WhatsApp
  • Email a link to a friend (Opens in new window) Email
Natnael Gecho September 30, 2021

ዩኒቨርሲቲው በተቀናጀና በተሳትፏዊ የአመራር መርህ ከመላው የተቋሙ ሰራተኞች ጋር በተሰራ ስራ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለትኘው አጠቃላይ ውጤት እናም በትምህርት፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂና ኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን (HEART CONVENTION-2021) በተገኘው ድል ማኔጅመንቱ ላበረከተው አስተዋጽኦ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ የአስተዳደር ሠራተኞች የእውቅንና ምስጋና ሽልማት አበርክተዋል።
በሽልማት መርሃግብሩ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዳንኤል ዳቼ እንደ ተቋም ለተመዘገበው ድል የአመራሩ ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተናግረዋል።
በዩኒቨርሲቲው ሰላማዊ መማር ማስተማር እንዲሰፍን እና እንዲረግልገጥ፣ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር እንዲካሄድ፣ የማህበረሰብ አገልግሎት በፍትሃዊነት ተደራሽ እንዲሆን የማድረግ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ስርጸት ስራ እንዲስፋፋ የማድረግ፣ ኮሮናን የመካላከል ስራ እንዲጎለብት የማድረግ፣ የአረንጓዴ አሻራ ስራ እንዲጠናከር የማድረግና የድጋፍ እና አመራር የመስጠት ተግባር የመጠናከር ለሽልማት ያበቃ መሆኑን የጽ/ቤተ ኃላፊ ጠቁመዋል።
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንቶችም በየተመደቡበት የሥራ መስክ ውጤታማ ስራ በመስራታቸው ብሎም ተቋማዊ አሰራርን ተከትለው የተረጋጋ የስራ ከባባዊ ሁኔታን በመፍጠራቸው ይህ የእውቅናና የምስጋና ሽልማት መዘጋጀቱን አቶ ዳንኤል ገልጸዋል።
“እውቀትን በተግባር” በሚል መርህ ተቋሙን እየመራ የሚገኘው የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት ለሠራተኞች ምቹ የስራ ምዕዳርን በመፍጠር በተለይም ነጻ የትምህርት ዕድል ነጻ የህክምና አገልግሎትን በማመቻቸት ላበረከተው አስተዋጽኦ ከአስዳደር ሰራተኞች የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶለታል።
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ታከለ ታደሰ፣ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ዴአ፣ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር መስፍን ቢቢሶ፣ የአስተዳደርና ተማሪዎች አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር አብርሃም ቦሻ፣ የቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ተክሌ ሌዛ እንዲሁም የኦቶና ህክምንናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ሉቃስ ዲንጋቶ አመራር በመስጠት እና ድጋፋዊ ክትትል በማድረግ ላበረከቱት አስተዋጽኦ የክርስታል ዋንጫ፣ የሰርተፍኬት፣ የገንዘብና፣ አብሮነትን የሚያሳይ ፎቶ በሽልማት መልክ በተናጠል ተበርክቶላቸዋል።
ሳይንስና ከፍተኛ ት/ት ሚኒስትር ባዘጋጀው የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን (HEART CONVENTION 2021) የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት  ክቡር ፕሮፌሰር ታከለ ታደሰ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች መካከል በአመራር ብቃት 1ኛ በመውጣት ላስመዘገቡት ድል የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ሠራተኞች በግላቸው የክርስታል ዋንጫ እና ሰርተፍኬት ሸልመዋቸዋል።
እንደ ዩንቨርስቲው ኮሙኒኬሽን ዳይሮክቶሬት ዘገባ ዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንቶች ከአስተዳደር ሠራተኞች ለተደረገላቸው የእውቅናና ምስጋና ሽልማት የተሰማቸውን ልባዊ ደስታም ገልጸዋል።
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡Wolaita Timese/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw…
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
#WolaitaTimes, 20/01/14 E.C , Sodo, #Ethiopia🇪🇹

Related

Post navigation

Previous Previous post:

ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ወደ ባንክ ደረጃ በማደጉ በተቋሙ የዎላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ስራ አስኪያጅ አቶ ተመስገን ያይና የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

Next Next post:

“በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚኖሩ ሕዝቦች መተዳደር የሚፈልጉበትን የአስተዳደር ክልል በሕዝበ ውሳኔአቸውን በድምጻቸው መፈጸም በመቻላቸው እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

people-girls-women-art-works-face-1631215-pxhere.com

ተያያዠ ዜናዎች

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0

ወቅታዊ ዜናዎች

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው
  • Our Official Facebook

Latest Posts

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የሞያሌ ፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ አሁናዊ መረጃዎች ምንድናቸው ? በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር አዋሳኝ በምትገኘው ሞያሌ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0

ከየአቅጣጫዉ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0
1795174583782

አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

November 20, 2026 0
1795038055999

የእስራኤል የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስፈላጊ የህክምና አገልግሎቶችን ለሚሹ ወገኖች ነጻ የህክምና አገልግሎት አበረከተ​

November 19, 2026 0

Recent Posts

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

Categories

Cross-Border Displacement & Refugees Freedom of Speech Heritage & Traditions Minority & Indigenous Rights National & Regional Affairs Public Health Crises Resource Conflicts South Ethiopia Focus ሀተታ እና አስተያየት ሀገር ውስጥ ዜና ማህበራዊ እና ጤና ምርመራ ዘገባዎች ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ ወቅታዊ ዜናዎች
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
Copyright © All rights reserved. Wolaita Times (WT) Media 2026. | ChromeNews by AF themes.