Skip to content
November 22, 2026
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

WT Media

Voice of the Marginalized Community. Dedicated to serving the oppressed with truth and fact in South Ethiopia and beyond, often neglected by state media.

Connect with Us

  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

Categories

  • Cross-Border Displacement & Refugees
  • Freedom of Speech
  • Heritage & Traditions
  • Minority & Indigenous Rights
  • National & Regional Affairs
  • Public Health Crises
  • Resource Conflicts
  • South Ethiopia Focus
  • ሀተታ እና አስተያየት
  • ሀገር ውስጥ ዜና
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • ምርመራ ዘገባዎች
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
Primary Menu
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • አማርኛ
    • አማርኛ
    • English
Light/Dark Button
Official Facebook
  • Home
  • በኢትዮጵያ ዎላይታ ሶዶ ጨምረው የኃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግር ለመቅረፍ የ6ቱ ከተሞች መልሶ ግንባታና አቅም ማሳደግ ፕሮጀክት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

በኢትዮጵያ ዎላይታ ሶዶ ጨምረው የኃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግር ለመቅረፍ የ6ቱ ከተሞች መልሶ ግንባታና አቅም ማሳደግ ፕሮጀክት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

Share this:

  • Share on X (Opens in new window) X
  • Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
  • Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
  • Share on Telegram (Opens in new window) Telegram
  • Share on WhatsApp (Opens in new window) WhatsApp
  • Email a link to a friend (Opens in new window) Email
Natnael Gecho October 1, 2021

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በዲስትሪቢዩሽን መስመሮች እርጅና ምክንያት በከተሞች አካባቢ እያጋጠመ ያለውን የኃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግር ለመቅረፍ እያከናወነ ያለውን የ6ቱ ከተሞች የዲስትሪቢዩሽን መስመር መልሶ ግንባታና አቅም ማሳደግ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየሰራ መሆኑን የስድስቱ ከተሞች የዲስትሪቢዩሽን ኔትወርክ መልሶ ግንባታ እና አቅም ማሳደደግ ፕሮጀክት ኃላፊ የሆኑት አቶ ምንተስኖት ተስፋየ ገልፀዋል፡፡
ፕሮጀክቱ የከተሞችን በፍጥነት ማደግ ተከትሎ እየጨመረ የመጣውን የሃይል ፍላጎት መሸከም የሚችል የዲስትሪቢዩሽን መስመር በመዘርጋት እየተፈጠረ የሚገኘውን የሃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግር በከፍተኛ ሁኔታ ለመቅረፍ እንደሚረዳ አቶ ምንተስኖት ገልፀዋል፡፡
ፕሮጀክቱ በህንድና በቻይና ተቋራጮች አማካኝነት እየተገነባ መሆኑን የተናገሩት ሀላፊው ግንባታው በሶስት ሎት ተከፍሎ እየተካናወነ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡
ጨምረውም በሎት 1 የዎላይታ ሶዶና ሀረር፣ በሎት 2 የሻሸመኔና ደብረ-ማርቆስ፣ በሎት 3  ጎንደር ከተሞች የዲስትሪቢዩሽን መስመሮች መልሶ ግንባታ ይከናወናል ብለዋል፡፡
በሎት አንድ ለሚከናወነው የዲስትሪቢዩሽን መስመር መልሶ ግንባታ ስራ መሰረታዊ ዲስትሪቢዩሽን ዕቃዎች የዲዛይንና የቴክኒካል ስፔሲፊኬሽን የማጽደቅ ስራ መጠናቀቁን የተናሩት አቶ ምንተስኖት የመካከለኛ እና የዝቅተኛ መስመር ኤሌክትሪክ ኮንዳክተሮች፣ የመስመር ማቋረጫ እና መከላከያ መሳሪያዎች፣ የዲስትሪቢዩሽን ትራንስፎርመሮች እና የልዩ ልዩ ግብዓቶች የፋብሪካ ምርት ተጠናቆ በፍተሻ እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
የከተሞቹ የመካከለኛና የዝቅተኛ መስመር የምሰሶ ማቆም ስራ የኮንትራቱን 16.97 በመቶ መከናወኑን ገልፀዋል፡፡
በሎት ሁለት እና ሶስት ስር የሚከናወነው የሻሸመኔ፣ ደብረማርቆስ፣ ጎንደርና አዲግራት ከተሞች የዲስትሪቢዩሽን መስመር መልሶ ግንባታ ስራም መሰረታዊ ዲስትሪቢዩሽን ዕቃዎች የዲዛይንና የቴክኒካል ስፔሲፊኬሽን የማፅደቅ ስራ የተጠናቀቀ ሲሆን የመካከለኛ እና የዝቅተኛ መስመር ኤሌክትሪክ ኮንዳክተሮች እና የመስመር ማቋረጫ እና መከላከያ መሳሪያዎች የዲስትሪቢዩሽን ትራንስፎርመሮች እና የልዩ ልዩ ግብዓቶች ወደ ሃገር ውስጥ ገብተው የጥራት ፍተሻ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
ለሻሸመኔና ደብረማርቆስ ከተሞች የዲስትሪቢዩሽን መሰመሮች መልሶ ግንባታ 2948 የመካከለኛና የዝቅተኛ መስመር ምሰሶዎች ተመርተውና የጥራት ፍተሻቸውን አልፈው ወደ ከተሞቹ እየተጓዘ ሲሆን የምሰሶ ተከላ ስራው የኮንትራቱን 27.48 በመቶ ተከናውኗል ብለዋል ኃላፊው፡፡
እንዲሁም በሎት ሶስት በጎንደር ከተማ ለሚከናወነው የዲስትሪቢዩሽን መስመር መልሶ ግንባታ ስራ 2549 የመካከለኛና የዝቅተኛ መስመር ምሰሶዎች ተመርተውና የጥራት ፍተሻቸውን አልፈው ወደ ጎንደር ከተማ መጓጓዛቸውን የጠቆሙት አቶ ምንተስኖት በጎንደር ከተማ የመካከለኛና የዝቅተኛ መስመር የምሰሶ ማቆም ስራ እየተሰራ ሲሆን በዚህም መሰረት 6012 ምሰሶ ተከላ፣ የ542 የዝቅትኛ መስመር አክሰሰሪዎች ገጠማ እንዱሁም የ7.936 ኪ.ሜ የዝቅተኛ መስመር ኬብል የመሳብ ስራ መከናወኑን አብራርተዋል፡፡
ተቋሙ በማህበራዊ ሚዲያ በገለፀው መረጃ መሠረት ስድስቱ ከተሞች ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ በከተሞቹ እያደገ የመጣውን የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት በማሟላት ያልተቆራረጠ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለተጠቃሚ ደንበኞች ለመስጠት እንዲሁም በቴክኒክ ምክንያት የሚከሰት የኃይል ብክነትን ለመቀነስ ያስችላል ብለዋል፡፡
ፕሮጀክቱን የሚከናወነው ከአለም ባንክ በተገኘ 80 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ብድር ሲሆን፤ በተያዘው አመት መጨረሻ ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን ኃላፊው አመላክተዋል።
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡Wolaita Timese/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw…
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
#WolaitaTimes, 21/01/14 E.C , Sodo, #Ethiopia🇪🇹

Related

Post navigation

Previous Previous post:

“በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚኖሩ ሕዝቦች መተዳደር የሚፈልጉበትን የአስተዳደር ክልል በሕዝበ ውሳኔአቸውን በድምጻቸው መፈጸም በመቻላቸው እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

people-girls-women-art-works-face-1631215-pxhere.com
Next Next post:

ዐቢይ አሕምድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

ተያያዠ ዜናዎች

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0

ወቅታዊ ዜናዎች

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው
  • Our Official Facebook

Latest Posts

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የሞያሌ ፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ አሁናዊ መረጃዎች ምንድናቸው ? በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር አዋሳኝ በምትገኘው ሞያሌ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0

ከየአቅጣጫዉ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0
1795174583782

አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

November 20, 2026 0
1795038055999

የእስራኤል የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስፈላጊ የህክምና አገልግሎቶችን ለሚሹ ወገኖች ነጻ የህክምና አገልግሎት አበረከተ​

November 19, 2026 0

Recent Posts

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

Categories

Cross-Border Displacement & Refugees Freedom of Speech Heritage & Traditions Minority & Indigenous Rights National & Regional Affairs Public Health Crises Resource Conflicts South Ethiopia Focus ሀተታ እና አስተያየት ሀገር ውስጥ ዜና ማህበራዊ እና ጤና ምርመራ ዘገባዎች ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ ወቅታዊ ዜናዎች
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
Copyright © All rights reserved. Wolaita Times (WT) Media 2026. | ChromeNews by AF themes.