https://t.me/Kiikiya/1470

ዐቢይ አሕምድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ የምስረታ ጉባዔው ዐቢይ አህመድ አሊን (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር በማድረግ ሰይሟል፡፡