ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመንግግራቸው፥ ግልጽና ተዓማኒ ምርጫ ህዝባዊ ቅቡል መንግስት ለመመስረት ያበቃንን ፈጣሪ አመሰግናለሁ ብለዋል፡፡
የተቃጣውን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በዱር በገደሉ ላሉት የመከላከያ ሰራዊትና ለጸትታ አካላት ያለኝን አክብሮትና ምስጋና እገልጻለሁ፡፡
ኢትዮጵያ ውለታችሁን አትረሳምም ነው ያሉት
በየኛውም ዘመን የእናት ሀገር ጥቃት ሲመጣ የግል ቅሬታውን ወደ ጎበን አድርጎ በአንድነት ይነሳል ለዚህም ታላቅ አክብሮቴን እገልጻለሁ ብለዋል፡፡
