በዩኒቨርሲቲው በተለያዩ ዘርፎች በአመራርነት እየሰሩ የሚገኙ ዳይሬክተሮች፣ ማኔጂንግ ዳይሬክተሮች፣ የኮሌጅ እና ትምህርት ቤት ዲኖች እና ልዩ ረዳቶች በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘውን ውብ እና ማራኪ የሆነውን የአንድነት ፓርክ በዛሬው እለት ጎብኝተል።

አመራሮቹ ከሰዓት በኋላም በወንድማማችነት እና በእንጦጦ ፓርክ በመገኘትም ተመሳሳይ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።

በአብሮነት፣ በአንድነት እና በወንድማማችነትን መንፈስ በትብብር በመስራት ይህን መሰሉን ውብ፣ ጽዱ እና ማራኪ ስፍራ በማልማትና ማበልጸግ እንደሚቻል ጎብኝዎቹ ጠቁመዋል።