የዎላይታ ዞን ምክርቤት አስቸኳይ ጉባኤ በነገው ዕለት ያካሂዳል
በጉባኤው አዲስ የዞኑ ዋና አስተዳደሪና ስራ አስፈፃሚ ይሰየማሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ከምክርቤት ያገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በነገው ዕለት አስቸኳይ ጉባኤ ይካሄዳል።
በመቀጠልም ምክር ቤቱ የዞኑን ዋና አስተደደሪ የሚመርጥ ሲሆን የተመረጡት አስተዳዳሪው የዞኑ አስፈጻሚ አካላት ሹመት በምክር ቤቱ አቅርበው ያጸድቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡Wolaita Timese/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw…
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
#WolaitaTimes, 08/02/14 E.C , Sodo, #Ethiopia