መድረኩ በዋናነቱ አዲስ ለተመደቡ አመራሮች የስራ ስምሪት እና ቀጣይ ትኩረት አቅጣጫ ዙሪያ እንደሆነ ተገልጿል።

ውይይቱን በንግግር ያስጀመሩት የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አክሊሉ ለማ በለውጥ ሂደት የነበሩ በርካታ ችግሮችን በመቅረፍ በአዲሱ ምዕራፍ ህዝቡ የጣለብንን ኃላፊነት ለመውጣት ሁሉም አመራር ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል ብለዋል።

በውይይት መድረኩ ዋና አስተዳዳሪ ጨምሮ የዞኑ የመንግስት ዋና ተጠሪዎች  የዞኑ እና የወረዳ/ከተማ አስተዳዳር አስተባባሪ አካላት ተገኝተዋል።