Pic SM

ዛሬ በሶስተኛው ሳምንት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከነማ የገጠመው የዎላይታ ዲቻ አንድ ለምንም በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ጨዋታው በሐዋሳ ከተማ በሐዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም ተካሂዷል። የጦና ንቦቹ ባለፈው ሳምንት በተመሳሳይ በሐዋሳ ከነማን ማሸነፋቸው ይታወሳል። በዚሁ በሶስት ጨዋታ 6 ነጥብ መሰብሰብ ችለዋል።

ዎላይታ ዲቻ 1-0 አዳማ ከነማ
67′ በያሬድ ዳዊት
FT