የፌዴሬሽን ምክር ቤት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች የክልልነት የህዝበ ውሳኔ ውጤትን መርምሮ አጸደቀ

የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፖርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የስራ ጊዜ 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን ዛሬ አካሂዷል፡፡

ጉባዔውን በንግግር የከፈቱት የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ የተከበሩ አቶ አገኙሁ ተሻገር÷ የ6ኛውን ፖርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለጉባዔ ውይይት ተደርጎበት በሙሉ ድምፅ መጽደቁን ከምክርቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።

Wolaita Times, 21/02/14 E.C , Sodo, Ethiopia