የሚንስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው ነው በመላው ሀገር አቀፍ ደረጃ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ  ማወጁን የፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዴዎን ጢሞቴዎስ ገልጸዋል፡፡